ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ብዛትና ዓይነት ያላቸው የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፤ ፕሪንተሮች ፣ ስካነሮችና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ
- የተለያዩ ብዛትና ዓይነት ያላቸው የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፤ ፕሪንተሮች ፣ስካነሮችና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለጸውን መስፈርት በማሟላት በጨረታእንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች የ2016 ዓ/ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 09 ቀን2016 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ዝርዝር መስፈርቶች እና ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን 15ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 1503 ሎጅስቲክስ ዲፓርትመንት ወይም መቐለ ላጪ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን ግዥክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስቁ +251 914 765 679 ፣ +251 910 879 842 እና +251 910 332 805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ መቐለ ላጪ አካባቢ ፣ አዲስ አበባ ከደንበል ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንጻ አጠገብ፡፡
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ
