ኮኮብ አፍሪካ ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ምርመራ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክሲዮን ማህበሩ ከሐምሴ 1/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
ኮኮብ አፍሪካ ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር
ኮኮብ አፍሪካ ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር
የሂሳብ ምርመራ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
አክሲዮን ማህበሩ ከሐምሴ 1/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅት በጨረታውመሳተፍ ይችላሉ፡፡ በዘርፉ፡-
1. የታደስ የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፤
2 የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
3 የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
4 ከዚህ በፊት የሰሩባቸው ተቋማት በፅሑፍ የተደገፈ ማስረጃ፤
5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
6 አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፤
ስለሆነም በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ፤
በስክሲዮን ማህበሩ ዋና ጽ/ቤት አ/አ ማረሚያ ቤት አካባቢ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ሳይ ቢሮ ቁጥር 408 በመገኘትየሂሳብ ሰነዶችን በማየት ዋጋ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡
ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥራችን-
09 29 90 79 87፤ 09 18 70 47 27 እና
09 29 90 79 86
