Tender Detail

Tender Details

  • Company ስኬት ባንክ አ.ማ
  • Address , Phone: 251111262233
  • Website
  • Deadline02 Aug 2024, 3:53 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባንኩ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ስኬት ባንክ አ.ማ


የሐራጅ‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባንኩ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ሞዴል/ብራንድ

ብዛት

ጠ/ድምርመነሻ ዋጋ

    ሐራጅ የሚካሄድበት

ምርመራ

ቀን

ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌

1

ኮምፒውተር CRI

Dell

6

1,500

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

2

ፕሪንተር

HP

39

5,8000

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

3

ሲስተም ዩኒት

DELL/7010, 7020/

68

238,000

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

4

ሞኒተር

DELL

77

69,300

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

5

ያገለገለ ላፕቶፕ

REALME,HPTOSHIBA DELL

5

16,250

 

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

6

ፍቶ ኮፒ ማሽን

Canon

3

13,500

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

7

የኮምፒዩተር ኪቦርድ

Dell

112

44,800

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

8

ዴል ኮምፒዩተር

Dell (JX270-790)HP

26

25,870

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

9

የኮምፒዩተር ሞኒተር

KTC

30

9,000

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

10

ያገለገሉ ሀርድ ዲስከ

 

9

1,755

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

11

ያገለገለ ራም

DDR1,2

23

1,755

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

12

ፕሪንተር

HP

2

1,990

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

13

ስካነር

HP

1

1,135

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

14

ፓዎር ሰፕላይ

 

27

1,485

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

15

ታይፕራይተር የፖሮል ፕሪንተር

 

1

55

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

16

ያገለገለ ቴሌቪዥን14 ኢንች/

 

1

650

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

17

ያገለገለ ቴሌቪዥን14 ኢንች

 

1

2,000

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

18

ቴፕ ሪከርደር

 

1

95

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

19

ስዊች

ዲሊንክ

11

8,965

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

20

የቪዲዮ ካሜራ

 

2

በግምት

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

21

ካልኩሌተር ማሽን

 

5

440

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

22

ተይፕራይተር

 

2

1,990

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

23

አሮጌ የኦሎምፒያካልኩሌተር ማሽን

 

10

950

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

24

ካልኩሌተር

 

230

5,750

2/12/2016

4፡00 ሰዓት

 

ማሳሰቢያ፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ንብረቶቹ ሐራጅ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በባንኩ ስም በማሠራትና ወይም በጥሬ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡

2. ሐራጁ የሚካሄደው ቸርችል ጎዳና ሕብረት ኢንሹራንስ ዋ/መ/ቤት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ነው፡፡

3. ተጫራች የሚገዛውን ንብረት የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጫረታው እለት ከ2፡30 ጀምሮእስከ 4፡00 ሰአት ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓትበእለቱ ይከፈታል፡፡

4. ከላይ የተጠቀሱትን የንብረቶቹን ሁኔታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ፊት ለፊት በባንኩየቀድሞ ቢሮ ግቢ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ቀን ቀደም ብሎ ባሉት ሰኞ እስከ ዓርብ ቀን በሥራ ሰዓት በመገኘት ማየትይቻላል።

5. በንብረቶቹ ላይ ከመንግሥት የሚፈለግ ማንኛውንም ግብር እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊይከፍላል፡፡

6. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ካካሄደው ከን -ፕሮጀክትአስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል፡፡

7. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ማሸነፉ በማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንሥቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ ለሙሉ ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡

8. አስፈላጊ ሲሆን ባንኩ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011 126 3255 ወይም 011 126 3447 በመደወል ወይም በባንኩ ዋናመሥሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

ማስታወሻ፡- ባንካችን ሀምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከብሔራዊ ባንክ የሥራ ፈቃድ አግኝቶ ከሀምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የነበረውን የንግድ ምዝገባ ስያሜ ወደ ስኬት ባንክ ኢማየቀየረ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስኬት ባንክ አ.ማ


 

Save Tender