Tender Detail

Tender Details

  • Company በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ
  • Address አዲስ አበባ 22 መዞርያ አዲስ ሂይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘው የኮሌጁ ጉዳይ ፈፃሚ ቢሮ ወይም አርዳይታ አርሲ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0224760021
  • Website
  • Deadline30 Aug 2024, 5:39 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ ፣ ገብስ እና ጎመን ዘር ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ


የሽያጭ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መለያ ቁጥር 01/አር/ኮ/2017

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ ፣ ገብስ እና ጎመን ዘር ምርቶችን በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በስራ በንግድ/ መስኩ በዘመኑ/2016/ የተገበረ ንግድ ፈቃድ፣ቲን ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና በተጨማሪም ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መሳተፍ የምትችሉ ስለመሆናችሁ በቅርብ ቀን የተሰጣ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ ሁሉ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ከኮሌጁ ሽያጭ ክፍል ቢሮ እና አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ አዲስ ሂይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኮሌጁ ጉዳይ ፈጻሚ ቢሮ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት እና የምርቶቹን ናሙናውን በትክክል በማየት መጫረት ይችላሉ።

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም አዲስ አበባ 22 ማዞርያ የኮሌጁ ጉዳይ ፈጻሚ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ የመወዳደርያ ፖስታውን ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በዕለቱ 8፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ላይ ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ የኮሌጁ ጉዳይ ፈጻሚ ቢሮ ይከፈታል።

በዚሁ መሰረት፤

  1. ለስንዴ ምርት የሲፒኦ መጠን ብር 800,000.00 ነው።
  2. ለገብስ ምርት የሲፒኦ መጠን ብር 180,000.00 ነው።
  3. ለጎመን ዘር የሲፒኦ መጠን ብር 250,000.00 ነው።

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያውን በተመለከተ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ አለበት።

ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አይገደድም። ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 022 476 0021/16/22 ወይም 09 13 010 114/09 11 707 1977 ዘወትር በሥራ ቀናት እና ሰዓት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሎጅ


 

Save Tender