Tender Detail

Tender Details

  • Company ኮኮብ አፍሪካ ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ
  • Address , Phone: 0929907987
  • Website
  • Deadline30 Jul 2024, 5:31 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ኮኮብ አፍሪካ ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

ኮኮብ አፍሪካ ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ


ኮኮብ አፍሪካ ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር

የሂሳብ ምርመራ ሥራ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

አክሲዮን ማህበሩ ከሐምሌ 1/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅትበጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መሳተፍ ይችላሉ፡፡  በዘርፉ፡-

1. የታደሰ የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፤

2. የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤

4. ከዚህ በፊት የሰሩባቸው ተቋማት በፅሑፍ የተደገፈ ማስረጃ፤

5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አይገደድም፤

ስለሆነም በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ፤

በአክሲዮን ማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ስ/ሽ ማረሚያ ቤት አካባቢ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 408 በመገኘት የሂሳብ ሰነዶችን በማየት ዋጋ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥራችን፡-

09 29 90 79 87፣ 09 18 70 47 27 እና 09 29 90 79 86


 

Save Tender