የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD ቁጥር YCFCU/24228/16 የጨረታ ማስታወቂያ
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡
ሎት 1 የደንብ ልብሶች
ስለሆነም
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጣ፡፡
2. ተጫራች ግለስብ ከሆነ የሚኖርበት ቀበሌ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለዉ ማህበር ከሆነ የምዝገባ ሠርተፍኬትከአደራጅ አካላት ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘወትር በስራ ሰዓትየማይመለስ 100 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ( C.P.O) ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተምበአንድ ፖስታ ላይ በማሽግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 15 የስራ ቀናት ዉስጥ ለዚህ ተብሎበተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
5. ማንኛዉም ተጫራች በጨረታ ከቀረበዉ አጭር መግለጫ (specification) ዉጪ በመሰረዝ ወይም በማሻሻልማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም፡፡
|
ሎት |
የዕቃዉ አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብርመጠን |
|
1 |
የደንብ ልብሶች |
5,000.00 |
6. ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስዛሉ፡፡
7. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 06/12/2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 8. ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል።
9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
አድራሻ፦
ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ
በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን
ስልክ:-011 471 70 19/18/17
Physical Address:
Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,
Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam
in Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd
E-mail yirgacheffe@ethionet.et P.O.BOX: 122641
TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10
