ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር
የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት ከታች በተገለጹትቀናቶች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የጨረታው መስፈርቶች
1. ለጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎች ጋርተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ ከመጫረቻው ሰነድ ጋር አያይዞ በኢንቬሎፕ በማሸግ ለጨረታበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00-11፡00 ሰዓት የጨረታውን ሰነድከዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ 3ኛ ፎቅ ላይ በመገኘትየማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች በሚከተሉት የጨረታ ቀናት መሰረት ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ዋና መስሪያቤት በመገኘት መጫረት ይችላሉ፡፡
4. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዕቃገቢ በማድረግ እቃውን ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
5. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ከሀምሌ 14 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 19 ቀን2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ከዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽንኃ.የተ.የግ.ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ 3ኛ ፎቅ ላይ በመገኘት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መሳተፍይችላሉ።
6. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ከድርጅቱ ጋር በውሉ መሰረት እንደአስፈላጊነቱ በቀጣይ አብረው የሚሰሩበትሁኔታ ሊኖር ይችላል ፡፡
|
ተ.ቁ |
የጨረታው ቦታ |
የጨረታውአይነት |
ለጨረታውየቀረቡ እቃዎች |
የእቃዎች መመልከቻቀን በጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ |
የጨረታውየመክፈቻ ቀንእና ሰዓት |
|
1 |
ዲ.ኤም.ሲኮንስትራክሽንኃ.የተ.የግ.ማህበርለቡ መብራት |
|
ቀጣይ ገጽ ላይተያይዞዋል |
ለ5 ተከታታይ የሥራቀናት |
ሀምሌ 20 ቀን2016 ዓ.ምከጧቱ 3፡00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፡
ጨረታው በሚከፈትበት ቀን በጨረታው ላይ የእቃው ባለቤት ተወካይ ፣ የድርጅቱ አስተዳደር እንዲሁም ድርጅቱያቋቋመው ኮሚቴ እና ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር+251 985 142 397 ይደውሉ።
