ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልናመሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪውስም |
የንብረትአስያዥስም |
አበዳሪውቅርንጫፍ |
ንብረቱየሚገኝበትአድራሻ |
የቦታውስፋት |
የባለቤትነትማረጋገጫሰነድ ቁጥር |
የንብረቱዓይነት |
የጨረታውመነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታየሚከናወንበት |
||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
አቶ ደመቀረታአስፋው |
አቶደመቀረታአስፋው |
አዳማ
|
አዳማ
|
04
|
536 ካሬሜትር |
7137/96
|
መኖሪያቤት |
3,127,706.58 |
ነሐሴ15 ቀን2016 ዓ. ም |
ከጠዋቱ4:00-5:30 |
የጨረታ ደንቦች፡-
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
2. የተጫራቾቾ ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰሳሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም::
3. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገስጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል።
4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ::
5. የንግድ ማህበራትን ወከሎ ስመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛትስልጣን ያስው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
6. የጨረታው ሽሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገሰጸስት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ስባንኩ ገቢማድረግ ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ስላሸነፉትተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ደመሰስላቸዋል።
7. በንብረት ማስተሳስር ሂደት ስመንግስት የሚከፈል ገብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
8. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ስሚመስከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
9. ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግአገልገሎት መምሪያ) ወይም 022-111-84-71 (አዳማ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውንቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
10.ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
