ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሀርቡ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባችዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከሀምሌ 15 ቀን 2016 ጀምሮ እስከ ሀምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀርቦ መውሰድ ይችላል።
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በሐርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ አሊያም ደግሞ በጥሬ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።,
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።
- ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ይከናወናል።
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ጨረታዉ ከመካሔዱ በፊት ማለትም በቀን 26 /10 /2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 - 5:00 ሰዓት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀርቦ ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ተሽከርካሪ ንብረቱ አይነት
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
የተሽከርካሪዉ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር
|
የሞተር ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታዉ የሚካሄድበት |
ሐራጁ የወጣበት ጊዜ |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||
|
1 |
መስከረም በላይነህ |
መስከረም በላይነህ |
አውቶሞቢል- ሊፋን ቀረጥ ተከፍሏል |
አአ-03-B03589
|
LLV2A2A14C0063406
|
LF479Q3*120802285 |
650,000(ስድስት መቶ ሀምሳ ሺኅ) ብር |
ሀምሌ 29/2016 ዓ.ም |
4:00-5:00
|
ለሶስተኛ ጊዜ
|
|
2 |
ወንጌላዊት እሸቱ |
ወንጌላዊት እሸቱ |
አውቶሞቢል ኮርያ 2007 ቀረጥ ተከፍሏል |
አአ-02-A25118
|
KNABA24327T495729 |
G4HG7308462
|
700,000(ሰባት መቶ ሺህ ብር)
|
ሀምሌ/ 29/2016 ዓ.ም |
5:00- 6:00
|
ለሶስተኛ ጊዜ
|
|
3 |
ሜላት አሰፋ |
አማኑዔል ይልማ |
አውቶሞቢል ጃፓን ቶዩታ 2001 ቀረጥ ተከፍሏል |
አአ-03-B36477
|
VNKKV183X0A031093
|
1SZ-031093
|
850,000(ስምንት መቶ ሀምሳ ሺህ)
|
ሀምሌ/ 30/2016 ዓ.ም |
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
4 |
ወይቱ ደስታ ዲንታ |
ወይቱ ደስታ ዲንታ |
አውቶቢስ ኮርያ ሃዩንዳይ 2011 ቀረጥ ተከፍሏል |
አአ-02-A64620
|
KMJWA37JBBU283826
|
D4CB-A702567
|
1,800,000(አንድ ሚሊዩን ስምንት መቶ ሺህ |
ሀምሌ/30/2016ዓ.ም
|
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻ፡- 22 መክሊት ህንፃ አካባቢ፤ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥሮች 011-663-02-94 / 011-618-55-10 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ኦፕሬሽን ክፍል በአካል ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ሀርቡ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
