Tender Detail

Tender Details

  • Company መተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ.
  • Address , Phone: 0221181729
  • Website
  • Deadline16 Jul 2024, 12:40 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

መተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል

መተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ.


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከመተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከተውን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን ቤትባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ

የተበዳሪዉስም

የንብረትአስያዥ /ዋስ/ስም

አበዳሪውቅርንጫፍ

የንብረትዓይነት

ለሐራጅየቀረበውንብረትየሚገኝበትአድራሻ

የካርታቁጥር

የቦታውስፋትበካ.ሜ

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎መነሻ ዋጋ

ሐራጅየሚካሄድበት

ቀን

 

ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌

1

ወ/ሮ ፋሲካጌታቸውፍሰሃ

አቶ ቲሴዋይሶ ዮናእና ወ/ሮኤልሳቤጥሰርሚሳ

ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት

መኖሪያቤት

ሐዋሳከተማታቦር ክ/ከተማ ፋራቀበሌከክፍለከተማውበስተጀርባ

88641

200 ካ.ሜ.

1,546,940.15

ነሐሴ16 ቀን2016 ዓ.ም.

ከ4:00-5:30

 

2

 

አቶ ኤዳሶበዳኔ ኮሼ

 

 

አቶ ኤዳሶበዳኔ ኮሼ

 

ነገሌ አርሲቅ/ጽ/ቤት

 

መኖሪያቤት

ነጌሌ አርሲከተማመልካሻይቲ 03 ቀበሌካምፕሰፈረ

N/Ar/12731/

 

200 ካ.ሜ.

750,000.00

 

ነሐሴ15 ቀን2016 ዓ.ም.

ከ4:00-5:30

 

3

 

አቶ ፈይሳቱፋ ገባባ

 

 

አቶ ፈይሳቱፋ ገባባ

 

መቂ ቅ/ጽ/ቤት

መኖሪያቤት

መቂ ከተማቦሌ ቀበሌየድሮከብት ተራኣካባቢ

174/መቂ/0390

 

200 ካ.ሜ.

850,000.00

 

ነሐሴ14 ቀን2016 ዓ.ም.

ከ4:00-5:30

 

ማሳሰቢያ

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡

2 የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥአጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተሰርዞ ያስያዘውገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡

3. መያዣ ሰጪው በሐራጅ ቀንና ሰዓት ሐራጁ በሚካሄድበት ንብረቱ ባለበት በተቋሙ ቅ/ጽ/ቤት ቤት መገኘትይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

4. የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው የመተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ ንብረቱበሚገኝበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውስጥ ነው::

5. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት የተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት ከሽያጩ ቀን በፊት በማንኛውምጊዜ ማየት ይችላል፡፡

6. ተቋሙ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

7. ቤቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ውጪዎችን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎አሸናፊው ይሸፍናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

ዋና መሥሪያ ቤት አድራሻ፡- ከወሎ ሰፈር ወደ ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ 300 ሜትር በግራ በኩልይገኛል፡፡

በስልክ ቁጥሮች 0113 69 82 86 ዋና መ/ቤት ወይም 046 212 7297 የሀዋሳ ቅርንጫፍ፣ 046 116 2008 ፣የአርሲ ነጌሌ ቅርንጫፍ 046-116-2008 እና የመቂ ቅርንጫፍ

022 118 1729 በመደወል ወይም ዋናው መስሪያ ቤት ወይም በተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግንባር ቀርቦመጠየቅ ይቻላል፡፡

መተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ.


 

Save Tender