ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የBottling date coder printer head ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 028/2016 ዓ.ም
ድርጅታችን የBottling date coder printer head ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑምተጫራቾች፡-
የታደሰ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቫትን አካቶ የማይመለስ ብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኰፒ ለየብቻውበታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልፅመቀመጥ አለበት፤
- ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
- ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት መካኒሳ በሚገኘውዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፤
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
ፖ.ሣ.ቁ. 3516 ስልክ 011 369 0563 ፋክስ 011 369 05 63
Addis Ababa, Ethiopia
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
