Tender Detail

Tender Details

  • Company ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
  • Address , Phone: 0983054762
  • Website
  • Deadline25 Jul 2024, 10:40 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር


ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በዕቃ አስተላላፊነት እና በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ዘርፎች የተሰማራድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ድርጅቱ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እናቀላል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በግልጽ/ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለጨረታው የቀረቡ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አጠቃላይ መግለጫ ከታች ባሉት ዘንጠረዦች የቀረቡ ሲሆንስለተሽከርካሪዎቹ መግለጫ በተመለከተ በሚገዙት የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ምድብ 1፡ የከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው አጠቃላይ መግለጫ

 ተ.ቁ

የተሽከርካሪ መግለጫ

የአገልግሎት አይነት

የሰሌዳ ቁጥር

አምራች(ብራንድ) 

ሞዴል 

የሥሪት ሃገር 

የሥሪት ዘመን (እ.ኤ.አ)

የመኪና /የጎታች

የተሳቢ

የመኪና /የጎታች

የተሳቢ

የመኪና /የጎታች

የተሳቢ

የመኪና /የጎታች

የተሳቢ

የመኪና /የጎታች

የተሳቢ

1

ከባድመኪናከነተሳቢው

 (ሃይ ቤድ)

 

IVECO Semi Trailer

ደረቅ ጭነት

3-60191 ET

3-10987 ET

አይቬኮ

Maru 

AT720T42T

MMU TST

ጣልያን

ኢትዮጵያ

2013

2006

2

ከባድመኪናከነተሳቢው

(ሃይ ቤድ)

IVECO Semi Trailer

ደረቅ ጭነት

3-60192 ET

3-17286 ET

አይቬኮ

China

AT720T42T

9400

ጣልያን

 ቻይና 

2013

2012

3

ከባድመኪናከነተሳቢው

(ሃይ ቤድ)

IVECO Semi Trailer

ደረቅ ጭነት

3-60193 ET

3-17286 ET

አይቬኮ

Maru

AT720T42T

MMU TST

ጣልያን

ኢትዮጵያ

2013 

2006

                               

 

ምድብ 2፡ የ የቀላል መኪናዎች አጠቃላይ መግለጫ

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው መግለጫ

የሰሌዳ ቁጥር

አምራች (ብራንድ)

ሞዴል

የሥሪት ሀገር

የሥሪት ዘመን (እ.ኤ.አ.)

1

የመስክ   መኪና

3-28231 AA

Land Rover 

Freelander

እንግሊዝ

2001

2

የመስክ  መኪና

3-62451 AA

Land Rover

DISK VER2.5

እንግሊዝ

2001

3

የመስክ  መኪና

3-54731 AA

Zotye 

XS6400

ቻይና

2009

4

አውቶሞቢል

3-47045 AA

Vols Wagon 

CB055FOX

ብራዚል

2007

5

ሚኒባስ

3-30441 AA

KIA 

PREGO

ኪያ/ኮሪያ

2005

6

ፒካፕ

3-08978 AA

Toyota 

YN57L-KDRV

ጃፓን 

1985

7

የጭነት መኪና ( ቫን )

3-56110  AA

DAMAS 

DAMAS 

ኮሪያ

2002

 በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች እና ማሳሰቢያዎች በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ /ድርጅት/ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ/ም ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00 - 6፡00ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7:00 - 11:00 ሰዓት ባለው ጊዜ እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 - 6፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ፡ ከቦሌ ሚካኤል ቃሊቲ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከቅዱስ ዮሴፍ ቤተ

ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት ጨረታው ላይ መወዳደር ይችላሉ፡፡

2. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዳቸው ተሽከርካሪዎች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ ይኖርበታል። 

3. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሰው የጨረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) 15% (አሥራ አምስት በመቶ)አላካተተም፡፡ ስለሆነም የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% (አሥራ አምስት በመቶ) በተጨማሪ ይከፍላሉ፡፡

4. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የሚገዙበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተካተተው የዋጋ ማስገቢያ ቅጽ ላይ ብቻ በማካተት ከጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ እና በጨረታ ሰነድ ውስጥ ከተጠቀሱት ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማስገባት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00 - 6:00 ሰዓት: ከሰዓት በኋ  117:00 - 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 - 6፡00 ሰዓት እስከ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ዋና

መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 5. የጨረታው አሸናፊዎች ጨረታውን ማሸነፋችሁን በማስታወቂያ እና በደብዳቤ ከተገለጸበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ ለተጫረታችሁበት ተሽከርካሪዎች ያሸነፋችሁብትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርባችኋል፡፡ የጨረታው አሸናፊዎች በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃለው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ቀደም ሲል ለጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) ያስያዙት የገንዘብ መጠን ሙሉ በሙሉ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊዎች ሙሉ ክፍያ መክፈላቸው ከተረጋገጠ ቦኋላ በቀጣይ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉባቸውን ተሽከርካሪዎችን የመረከብና የማንሳት ግዴታ አለባቸው፡፡ ለተሸናፊዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ

የጨረታ ውጤቱ እንደተገለጸ ይመለስላቸዋል፡፡ 6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ አዳራሽ ውስጥ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ/ም. ከቀኑ 7:30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ/ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል:

7. ተጫራቾች በጨረታው ላሸነፉባቸው መኪናዎች የሥም ማዛወሪያና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው ወጪዎችን እንዲሁም ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም

ታክስ በራሳቸው በጨረታው አሸናፊዎች በኩል የሚሽፈን ይሆናል፡፡ 8. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያው ላይ ያልተጠቀሱ ሌሎች ዝርዝር የተጫራቾች መመሪያዎች እና ማሳሰቢያዎች በጨረታ ሰነድ ውስጥ ተካተዋል፡፡

9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣

ከቦሌ ሚካኤል ቃሊቲ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት

ሞባይል: 0983054762

Save Tender