የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሬዲዮ ብሮድካስተሮች ማህበር በማህበሩ በህግ መሰረት ሲያንቀሳቅስ የነበረውን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሬዲዮ ብሮድካስተሮች ማህበር
የኦዲተር አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሬዲዮ ብሮድካስተሮች ማህበር በማህበሩ በህግ መሰረት ሲያንቀሳቅስ የነበረውን ሂሳብማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ኦዲት የሚደረግበት ቦታ አዲስ አበባ ከተማ
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተመሰከረላቸው የኦዲት ድርጅቶች ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 14/11/2016 ዓ.ም ድረስ ማስረጃዎቻቸውና ስራውን የሚሰሩበትንዋጋ (የጨረታ ሰነድ) በኢሜይል esmaeltuha@gmal.com እንዲልኩ እንጋብዛለን፡፡
ስራውን በተመለከተ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 09 28 03 14 67 በመደወል ማግኘትይቻላል። ማህበሩ ይህን ጨረታ በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
መስፈርቶች ፡
- የታደሰ የኦዲት ሰርተፍኬት ያለው ፣
- ኦዲት በማድረግ የስራ ክህሎት ያለውና የሠራበትን የሶስተኛ ወገን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፤
- የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ፣
- ስለ መልካም የስራ አፈፃፀማቸው ከሰሩባቸው ተቋማት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
ስልክ ቁጥር 09 28 03 14 67
የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሬዲዮ
ብሮድካስተሮች ማህበር
