አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የሚገዛው ዕቃ (አገልግሎት) አይነት |
የጨረታማስከበሪያ መጠን |
የጨረታ ሰነድመመለሻ ቀን |
የጨረታ ሰነድመክፈቻ ቀን |
|
1 |
ሎት 1፡- የአውቶቡስ ሞተርአገልግሎት ግዥ |
ብር 500,000.00 |
ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም 4:00 ሰዓት |
ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት |
|
2 |
ሎት 2፡- አውቶሞቲክትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት |
ብር 500,000.00 |
ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም 4:00 ሰዓት |
ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት |
ስለሆነም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-
- ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የዘመኑ ግብርመክፈላቸውንና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ወቅታዊ ደብዳቤ(Tax Clearance) በአቅራቢዎች ዝርዝርየተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክርወረቀት(VAT Registration) እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት (TIN Certificate) ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመያዝ 22 እየሩስ ህንፃ 7ኛ ፎቅአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የግብዓት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7-01 መውሰድ የሚችሉ ሆኖ የጨረታው ሰነድም በዚሁ አድራሻ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርበታል።
- ተጫራቾች በሰንጠረዡ በተገለፀው የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ከህጋዊነት ማረጋገጫ ከቴክኒካል/ ኦርጂናል ሰነዶች ጋር በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማስያዝ ማቅረብአለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከወሰዱበት ቀን ጀምሮ በተራ ቁጥር 2 በተገለፀው አድራሻ ከላይ በሰንጠረዥበተገለፀው ቀን ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ነዱ የሚከፈት ሲሆን ዘግይቶ የቀረቡ የጨረታመልሶች ተቀባይነት የላቸውም።
- ተጫራቾች በሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዳቸው ሎቶች የታሸገ አራት ኤንቨሎፕ (ቴክኒካል ሰነድ እናፋይናሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ) ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ኦርጅናልና ኮፒ ተብሎ ፓስታዎቹ ላይ መገለፅአለበት።
- የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝመብቱ የጠበቀ ነው።
- ጨረታውን የሚመለከት መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0118-21-22-14 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
