የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አበባ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድኣፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/123517 በ25/06/2014 ዓ.ም እና በመ/ቁ/128660 በ19/9/2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤ.ቁ/183 የሟች አቶ መኮንን ሲሳይ ነሀሴ 7 ቀን 2001 ባደረጉት ኑዛዜ መሰረት ቦታው በመኮንን ሲሳይ ስም በክ/ከተማውዶክመቴሽን ክፍል የተመዘገበና ፋይል ያለው መሆኑ ቦታው በጀርባው አድማሱ መኮንን በቀኝ አበበ መኮንንበግራ አብርሃም ታዲዮስ የሚያዋስኑት ሲሆን ቦታው ካርታ የሌለው ቦታው የአካባቢው ጥናት ላይ ባለ 5 ኮኮብሆቴል የሚሰራበት የሚል ቦታ ነው፡፡ ቦታው ለግዜው ምንም የሚሠጠው ምትክ የለም ይዞታው ወይም ቤቱሰነድ አልባ የቤት ቁጥር183 በሚል የሚታወቅ የፍ/ባለዕዳዎች ይዞታውን ከሟች አግኝተው የሰጧቸው ቤቶችሳይጨምር እና ፍርድና ውሳኔ የተሰጠው የቤት ቁጥር 183 በሚል ከሚታወቅ ይዞታ ውስጥ ሟች ይኖሩበትየነበረው ሦስት ከፍል ቤት እና የዚሁ ሦስት ከፍል ቤት አካል የሆነው ከቤቱ ጋር በአጥር ተከልሎ የሚገኝ 190 ካ/ሜ ጭምር መሆኑ አሁን ላይ መብት ያልተፈጠረለት ቦታ ስለሆነ መብት እስኪፈጠርለት ድርስ ስም ዝውውርማደረግ የማይቻል ሆኖ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1,093,800 (አንድ ሚሊዮን ዘጠና ሦስት ሺህ ስምንት መቶ ብር)ሆኖየትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡የተጫራቾች ምዝገባ 9፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀምዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርትንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅትየንብረቱን መነሻ ግምት ¼ ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛአስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብአሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ/ዳ/ ስም C.P.O አሰርቶበኢትዮያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የፍ/አፈ/ዳይሮክቶሬትንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወርግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ
አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
