የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለአቶ አታኽልቲ ሐጎስ ገ/ዝጊ ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንናከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዝ የተመለክተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣንመሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል::
|
የተበዳሪው/ መያዣሰጪው ሰም |
የመያዣ ንብረቱአድራሻ |
ለሐራጅየቀረበንብረትዓይነትናዝርዝር |
የቦታውስፋት በካ/ሜ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ / በብር/ |
የሐራጁ ደራጃ |
ሐራጅየሚካሄድበትቀንም እና ሰዓት |
|
አታኽልቲሓጎስ ገ/ዝጊ |
በትግራይ ክልልማዕከላዊ ዞንአከሱም ከተማየይዞታማረጋገጫ ካርታቁጥር 7299//2016 |
የሆቴልድርጅትህንፃዎችእና የሆቴልመገልገያ |
4552.74 |
27,806,388.86/08 ሰባት ሚሊዮንስምንት መቶ ስድስትሺህ ሦስት መቶሰማንያ ስምንት ብርከ86 ሣንቲም/ |
ሁለተኛ |
ነሃሴ 09 ቀን 2016 ዓ/ም ከጣቱ 5:00-7:00 |
ማሳሰቢያ
1 .ተጫራቾች ንብረቱን ለመጎብኘት ከፈለጉ አሰቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ከሐራጁ ቀን በፊት ንብረቱንመጎብኘት ይችላሉ፡፡
2.ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 25% (ሀያ አምስት በመቶ) በባንከ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) ብቻ አሰርተው ከሐራጁቀን በፊት ማስያዝ ወይም ሐራጁ በሚካሄድበት ወኪል በኩል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ዕለት ሐራጁ ከመከፈቱበፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በሐራጁ የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑይመለስላቸዋል።
3. በሐራጁ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ ከመጀመሩ በፊት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በፊት ባለውጊዜ ሐራጁ በሚካሄድበት ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ
4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው ወይም ህጋዊ ወኪላቸው፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙት በፕሮጀክቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: በጨረታ ቀንና ሰዓት መያዣ ሰጪውወይም ህጋዊ ወኪላቸው እና ታዛቢዎች ባይገኙም ሓራጁ ይካሄዳል።
5. በሐራጁ የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰው አሸናፊ ይሆናል፡፡
6. ሐራጁን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋና በ15 ተከታታይ ቀናትጊዜ ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ
ይኖርበታል:: በተገለፀው ጊዜ ውስጥ አሸናፊው ገንዘቡን ገቢ ካላደረገ ሐራጁ ይሰረዛል፣ ያስያዘው ገንዘብም ለባንኩገቢ ይሆናል:: ሐራጁ ያሽነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በጥሬ ለባንኩ መክፈል ይኖርበታል:: ሆኖም አሸናፊውበባንኩ የብድር ፖሊሲ መሠረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ካሟላና የፕሮጀክቱን ስራ የሚያስቀጥል
ከሆነ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል፡፡
7. የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪ እና ማሽነሪዎች በተመለከተ ገዢው የቀረጥ ነፃ መብትሊኖረው ይገባል ወይም በንብረቶቹ ላይ በመንግስት
የሚፈለገውን
8. የንብረቱ ስመ ቀረጥና ታክስ መክፈል ይኖርበታል::
ንብረት ለገዢው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል ፡፡ ገዢው ጉዳዩን ተከታትሎያስፈፅማል። የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ሐራጁ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
9. ሐራጁ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ ::
10. ሐራጁ ያሸነፈ ተጫራች የሽያጩን 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑክፍያዎች፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ
ይከፍላል፡፡
11. ለተጨማሪ መረጃ መቐለ ዲስትሪክት ሎን ዎርክአውት ዲቪዥን በኣካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር0344407439 , 0344419016 ማግኘት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት
