Tender Detail

Tender Details

  • Company ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
  • Address , Phone: 0116296246
  • Website
  • Deadline30 Jul 2024, 3:05 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/02/2017

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ


7

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጥቅም ላይ ያልዋሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥይፈልጋል፡፡

1.  ሎት  1

ተ.ቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

መግለጫ (ማብራሪያ)

1.

ጥቅም ላይ ያልዋሉ የተለያዩ ዓይነት ቶነሮች

በቁጥር

የተለያዩ ዓይነት ቶነሮች በቁጥር 1019 የሚሆኑ

2.

የገንዘብ ተቀባይና ከፋይ የሚሉ ምልክቶች /ሣይን | ቦርዶች/

በቁጥር

በቁጥር 322 የሚሆኑ

3.

የሰራተኛ የደንብ ልብሶች

በቁጥር

በቁጥር 130 የሚሆኑ የተለያዩ ዓይነትልብሶች

4.

የተለያዩ ማህተሞች

 

በቁጥር

 

በቁጥር 57 የሚሆኑ የተለያዩ ዓይነትማህተሞች

 

 

2. ሎት 2

ተ.ቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

 

መግለጫ (ማብራሪያ)

1.

መፅሔቶች 

በኪሎ

 

ባንኩ በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው

2.

ብሮሸሮች

በኪሎ

ባንኩ በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው ብሮሽሮች

3.

ፍላየሮች

በኪሎ

ባንኩ በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው ፍላየሮች

4.

ባነሮች

በኪሎ

ባንኩ በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው ባነሮች

5.

የፋይናንስ ነክ መፅሐፎች

በኪሎ

ባንኩ በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው የፋይናንስ ነክመፅሐፎች

6.

ወረቀት ነክናሌሎችቁሳቁሶች

በኪሎ

ባንኩ በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው ወረቀት ነክና ሌሎችቁሳቁሶች

7.

የ ህ ት መ ትዉጤቶች

በኪሎ

ባንኩ በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው የወረቀት ዉጤቶች

8.

የተለያዩካርቶኖች

በኪሎ

በጣም ትልልቅ ዕቃዎች ታሽገዉ የመጡበት

 

1. ጨረታው በባንኩ የግዢ መምሪያ ላይ በተጠቀሰው የግልጽ ጨረታ ሂደት መሰረት ይከናወናል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ብር ሁለት መቶ/ በንብ ባንክ አካውንት ቁጥርETB1764600010001 በቅድሚያ በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፎች ላይ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝከሐምሌ 8, ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00 - 6፡00 ሰዓት እና ከ7፡00-11፡00 ሰዓትእንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ሰነዱን ገርጂ ኢምፔሪያል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘትመውሰድ ይችላሉ፡፡

3. በሎት ሁለት ለተዘረዘሩት ዕቃዎች ተጫራቾች ዕቃዎቹን ፈጭተው ወይም የይዘት ለዉጥ አድርገዉ መጠቀምየሚችሉ ከሆነ መወዳደር ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ለመመልከት የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝበመያዝ ከሐምሌ 14, ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2፡00 - 6፡ 00 ሰዓት እና ከ7፡00-11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6:00 ስዓት ድረስ ዕቃዎቹን ገርጂ ኢምፔሪያል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ዋና ዕቃ ግምጃቤት እና ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት አራተኛ ቤዝመንት በመገኘት ማየት ይችላሉ ::

5. ተጫራቶች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከታች በተራቁጥር 8 ስር በተጠቀሰው አድራሻ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ከሰዓት 7፡45 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ዘግይቶ የደረሰ የመወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

6. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ አጠቃላይ ብር50,000.00 (ብር ሃምሳ ሺህ ) በሲፒኦ ከዋናው የመወዳደሪያ ሰነድጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. ከላይ የተዘረዘሩት የሚሸጡ ዕቃዎች ላይ የተ.እ.ታ. ይታሰባል፡፡

8. ጨረታው ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 7፡45 ሰዓት ተዘግቶ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓትስንጋ ተራ በሚገኘው ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 26ኛ ፎቅግዢ ዋና ክፍል ውስጥ ይከፈታል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ስልክ ቁጥር0116 29 62 46 / 0115 51 26 50

ፋክስ 0115622448

Save Tender