የሓራጅ ማስታወቂያ
Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለስጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትንተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/901216/92 እና 1147/2011 Stain ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
|
ተራ .ቁ |
የተበዳሪውስም |
አበዳሪውቅርንጫፍ |
አስያዥ |
የተሽከርካሪውአይነት |
የሰሌዳቁጥር |
የሞተርቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የስሪትዘመን |
የሓራጅ መነሻ ዋጋ ( ቫትን ሳይጨምር ) |
ሓራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰአት |
|
1 |
ራሄብትሬዲንግኃ/የተ/የግ/ማ/ |
ቦሌ |
ዘመድኩንዘውዱወልደዮሀንስ
|
የመስክተሸከርካሪጃፓን ቶዩታ
|
አ.አ-02- B17420
|
1VD-0398553 |
JTMHV01JXJ4236094 |
2017 |
13,043,478.00 |
ሃምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት |
|
2 |
ትኩል ትሬዲንግኃ/የተ/የግ/ማ/ |
ጋንዲ
|
ትኩል ትሬዲንግኃ/የተ/የግ/ማ/ |
አውቶሞቢል- ሀዩንዳይ- ኮሪያ
|
አ.1-03- A19554
|
G4FA- BU692856
|
KMHCT41C4CU141182 |
2011 |
1,800,000.00 |
ሃምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
የሐራጁ ደንቦች፡-
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
2. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘውገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ
ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ተበዳሪዎች እና አስያዦች ናቸው፡ ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትንዋና የምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫናምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ጽሑፍ(መተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልናሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕብር ሕንፃ 26ኛ ፎቅ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ቢሮ ውስጥበሚገኝ ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው ::
5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሓራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል ፡፡
6. ለሐራጅ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ተሽከርካሪው የሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤትግቢ ውስጥ ስለሆነ በየሕግ አገልግሎት መምሪያ በኩል ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡
7. መኪናዎቹ ቀረጥ የተከፈለባቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊ(ገዥ) የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥእንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ(ግብር) እና የስም ማዛወሪያ
ይከፍላል፡፡
8. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡ ቦሌ ቅርንጫፍ ፡ 0115 52 10 20 ፡ጋንዲ ቅርንጫፍ፡ 0115 54 97 99 ወይምየሕግ አገልግሎት መምሪያ፡ 0114
