ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የ ጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
ቡና ባንክ አ.ማ
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን የህትመት አይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል::
የህትመት ዓይነቶች
|
ተ.ቁ |
የእቃው ዝርዝር |
ብዛት |
የሎት ብዛት |
የጨረታማስከበሪያ መጠን |
|
1 |
ዓመታዊ ሪፓርትመጽሔት |
350 |
Lot ( ጥቅል) 1 |
10,000 |
|
2 |
ፎልደር |
350 |
በጨረታው ለመሰታፍ፦
1. እያንዳንዱ ተጫራች ከላይ በጥቅል (Lot 1) ከተገለፁት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ በነጠላ ወይም በሁለቱም (Items) መወዳደር ይችላል::
2. ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስየተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ማለትም በሎቱ ከተገለፁት በአንድም ሆነ በሁለት አይነት እቃዎችየሚወዳደሩ ቢሆንም ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ CPO) ብቻአብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ከተጠቀሰው መጠን በታች ያስያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል::
4. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የቡናኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ስለጨረታው የሚገልፀውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር)ሁለተኛ ፎቆ ፋይናንስ የስራ ክፍል በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ፋሲሊቲና ግዢ ዋና ክፍል (ምድር ቤት) በመምጣትመውሰድ ይችላሉ::
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
6. ጨረታው ሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ በ9:30 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (ምድርቤት) ይከፈታል::
7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-31-03 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
8. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት
ፋሲሊቲና ግዢ ዋና ክፍል
የስልክ ቁጥር፡- 011-126 _31-03
አዲስ አበባ
