ETHIO LEATHER INDUSTRY PLC TENDER NOTIFICATION FORM Document No.: OF/ELICO/PD/001 ቁጥር: ኤሊኮ/ጨ/ግ/001/2017 የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ.
ድርጅታችን ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ.(ኤሊኮ) ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ በጅምላ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማራችሁ ህጋዊ አቅራቢዎች ተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዘዜጣ ታትሞከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ፋይናንስ ቢሮ (አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ግቢ) በመቅረብየማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) ከፍላችሁ መውስድ ትችላላችሁ::
ጨረታው ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ተዘግቶ ሐምሌ 23 ቀን ከጧቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ይከፈታል
የዕቃዎች ዝርዝር
1. የጽሕፈት መሣሪየዎች
2. የንጽህና መጠበቂያዎች(መወልወያ፤መጥረጊያ....)
3. የሠራተኛ ዩኒፎረሞች
4. ለጫማና ለቦርሣ ግብዓት የሚሆኑ የተለያየ ውፍረት ያላቸው ስፖንጆች
5. ለጫማና ለቦርሣ ግብዓት የሚሆኑ የተለያ ውፍረት ያላቸው ኢቫ ሽት
6. አቡጀዲድ መርዶፋ(ግሬይ ትዊል)
7. ካኪ ትዊል ጥቁር/ብሉ ብላክ
8. ሲንግል ስቲፍነር (ካንጋሮ ላይኒንግ)
9. የተለያ ርዝመትና ዲዛይን ያላቸው የጫማ ማሰሪያዎችና ሌሎች የጫማ አክሰሰሪዎች
ማንኛውም ተጫራች
- ማቅረብ ለተፈቀደለት ማንኛውም ዕቃ መጫረት ይችላል
- የዋጋ ማቅረቢያው የአንዱን ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ በግልጽ
ማስቀመጥ አለበት
- ዋጋው የሚጸናበትን ጊዜ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት
- ለሚጫረትባቸው ዕቃዎች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ አለበት
- ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የሚጫረትበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በሲፒኦማስያዝ አለበት
- ድርጅቱ የተሸ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ ወይም ማብራሪያ ዘወትር በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር +2511114420781 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ.
ደብረ ዘይት መንገድ ቃሊቲ ጉምሩክ ፍትለፊት አንድ መቶ ሜትር ወደውስጥ ገባብሎ
አዲስ አበባ
