መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት Haw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር 45/2016
Messebo Cement Factory (መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ)
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
1. በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች Import & Export በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰየንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው፣ የሚገልፅማስረጃ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ኣያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር) በመሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካሃ/የተ/የግ/ማ ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (cpo) ወይም ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒካል ሰነዳቸው ጋርማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተጠቀሱት ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ የድርጅታቸውንኣርማና ማህተም ያለው ደብዳቤ በመፃፍ ለጨረታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ከዚህ ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ ጋር ኣብሮ ከተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ያቀርቡትንRaw pet-coke imported በጨረታው ቀን ወይ ከዛ በፊት በራሳቸው ወጪ ለምርመራ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ (ናሙናው የሚቀርበው መቀሌ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ ይሆናል)
5.ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያቸውና በተራ ቁጥር 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱት ሰነዶችና በተራ ቁጥር 5 የተጠቀሰውን ናሙና (ሳምፕል) እስከ ሓምሌ 27/11/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰኣት ድረስ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታሰነዳቸው መቀሌ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስራቤት 3ኛ ፎቅ ቁጥር 115 ስለሚገኝ የግዥና አቅርቦት ቢሮለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው በእለቱ 27/11/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል.
7. ፋብሪካው ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ
ስልክ +251342410085/+251 344 405 806
ሞባይል+251912502596
ፋስክ+2513444 10863E-mail: procurementmessebocement2020@gmail.com
መቐለ
