Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Jul 2024, 11:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር ኢኤስ/ስዲግ-ግጨ028/2016

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ማስከበሪያ(CPO)

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መዝጊያቀን እና ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መክፈቻቀን እና ሰዓት

1

60 ሰው የመጫን አቅም ያለውተሽከርካሪ

1,400,000.00

ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

2

40 ሰው የመጫን አቅም ያለውተሽከርካሪ

1,000,000.00

ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

3

15 ሰው የመጫን አቅም ያለውተሽከርካሪ

850,000.00

ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

4

4 የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ (አውቶሞቢል)

75,000.00

ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ግዥ ቢሮ በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በሚወዳደሩበት ድርጅት ስም በመክፈል በኢሜይል አድራሻቸው (ሶፍት ኮፒ) መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት በሚገኘው ንብ ባንክ ህንጻ 10ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክአገልግሎት ስታፍና ዲቪዥን ግዥ ክፍል

4. ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY" በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

6. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender