ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መስያ ቁጥር፡ ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 001/2016
ADDIS ABABA HOUSING DEVELOPMENT CORPORATION (የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን)
ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ውስጥ ለቤተል መንዲዳ አካባቢ የጋራመኖሪያ ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ሲሆን፣ ለቅ/ፅ/ቤቱ ሠራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሚውሉ 12 ሰውመጫን የሚችሉ 8 (ስምንት) መኪኖች (ቁጥሩ እንደአስፈላጊነቱ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል) በግልጽጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-
1. በዘርፉ የተሰማሩ፣ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ Tin Number፣ ንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የታደሰ የሶስተኛ ወገንየመድን ምስክር ወረቀት እና ሊብሬ ያላቸው፤ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ማረጋገጫ ክሊራንስ ማቅረብአለባቸው።
2. ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) ጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት CPO ከሚያቀርቡትየመወዳደሪያ ሃሳብ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለጨረታውየተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ በማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመግዛት ጨረታውእስከሚዘጋበት ቀንና ሠዓት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ሃሳብ ዋጋ ማቅረቢያ ለብቻ እናአስፈላጊ መረጃዎችና ማስረጃዎችን ለብቻ በ3 ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ዝርዝር የጨረታው መስፈርቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ በመመልከት አስፈላጊ መረጃዎችና ማስረጃዎችንአሟልተው ማቅረብ አለባቸው።
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሠዓት ተዘግቶበዚሁ ቀን ከረፋዱ በ4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. የጨረታው መክፈቻ ቀን ዓመት በዓል ወይም እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
7. ምዕራብ /ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡ በመ/ቤታችን ቅዳሜ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት እንደ አንድ የሥራ ቀን ይቆጠራል።
አድራሻ ፡- ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት ቤተል መንዲዳ
ስልክ 09 12 067 137/09 40 284 224
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
