Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Aug 2024, 11:16 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የስቲዲዮ ኮዶሚኒዬምሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


የሐራጅ‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የፍ/ባለመብት አቶ ዳግማዊ መብራቱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቡቦክር ሲጎ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/97671 በ29/02/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/99262 በ17/4/2016 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የቤ/ቁ/ 120/11 እስቲዲዮ ኮዶሚኒዬም የቤቱ ስፋት 24.10 የሆነ በአቶ አቡቦክር ስጎ የተመዘገበ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 1,559,533.3 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ሶስት ብር) 03/100) ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 8፡30 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባሉበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አይካፈልም፡፡ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ/ዳ/ ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የፍ/አፈ ዳይሮክቶሬት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

 

Save Tender