ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታዉ ቀን ሰዓት እና ጨረታ ው የሚካሄድበት ቦታ
|
ጨረታው የወጣው
|
||
|
ከተማ ክ/ከ ወረዳ/ቀበሌ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሜ |
||||||||
|
1 |
አቶ ሚሊዮንተሰማ ተክሉ |
እነ ወ/ሮንግስትአቤቤ እና6 ሰዎች |
መኖሪያ ቤት |
አብነት |
አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፤ ወረዳ05 |
016625/1 |
411 |
8,021,685.12
|
በ 07/12/2016ዓ.ም ከ 4:00-6:00 ቦሌ መንገድኦሎምፒያ አካባቢአምራን ሆቴል ጎንየኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎትየሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛፎቅ ላይ የሚገኝየጨረታ አዳራሽውስጥ |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
2 |
አቶ ዱባያቺስ ቡኮ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
BH/451/D-261/09 |
644.8 |
3,341,381.95 |
በ 07/12/2016ዓ.ም ከ 3:00-4:30 በባንኩ ቡሌ ሆራቅርንጫፍ ውስጥ |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ዱባያቺስ ቡኮ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
2760/ D-261/91 |
859.91 |
3,585,224.42 |
በ07/12//2016ዓ.ም ከ 5:00-6:30 በባንኩ ቡሌ ሆራቅርንጫፍ ውስጥ |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
4 |
አቶ ዱባያቺስ ቡኮ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
BH/2424/D-74/2013 |
307.7 |
816,104.92 |
በ 07/12/2016ዓ.ም ከ 8:00-10:00 በባንኩ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍውስጥ |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
5 |
አቶ ዱባያቺስ ቡኮ |
አቶ ቡኖ ሩፎ ቡሳዋ |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ ከተማ፣ ኤጀርሳ ፎራ ቀበሌ |
BH/5764/B-388/2011 |
360 |
931,406.67 |
በ 08/12/2016ዓ.ም. ከ 3:00-4:30 በባንኩ ቡሌ ሆራቅርንጫፍ ውስጥ |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
6 |
አቶ ዱባያቺስ ቡኮ |
አቶ ሮባ አዱላ ተረካ |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
4373/R-35/2000 |
558 |
1,413,695.39 |
በ 08/12/2016ዓ.ም ከ 5:00-6:30በባንኩ ቡሌ ሆራቅርንጫፍ ውስጥ |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
7 |
አቶ ፀበሉ ተክሌ ጉኣዚ |
ወ/ሪት ብዙአየሁ አለሙ በዳሳ |
መኖሪያ ቤት |
እስታዲየም |
ሸገር ከተማ (በቀድሞ አጠራር ሰበታ ከተማ፣ 04 ቀበሌ ) |
L/3234/2002 |
181 |
7,090,932.90
|
በ09/12/2016 ከ 4:00- 6፡00 በባንኩ ፉራቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
8 |
አቶ ፀበሉ ተክሌ ጉኣዚ |
አቶ ግርማ በቀለ ቢቂላ |
መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ቤት |
እስታዲየም |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 |
AA000080104597020109 |
73.7 |
3.217,950.00
|
በ08/12/2016 ዓ.ም. ከ3፡00-5፡00 ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎንየኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎትየሚገኝበት ናትሩት ሀሙስ (ህንፃ)9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝየጨረታ አዳራሽ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
9 |
አቶ ሱለይማን ቃሶ ጋጁሬ |
አቶ ቃሶ ጋጁሬ |
የመኖሪያ ቤት |
አሰላ |
በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ ቀበሌ 14 |
6303/28/94 |
200 |
2,760,848.78 |
በ07/12/2016 ዓ.ም. ከ3፡30-5›30 በባንኩ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
10 |
ታደሰ እንዳለማው የግንባታ ግብዓቶች አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ወ/ሮ ዕምነት ንጉሴ |
የመኖሪያ ቤት |
ሳሎጎራ |
በአዲ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ቱሉ ዲምቱ |
0299943/3 |
94.64 |
3,598,380.28
|
በ07/12/2016 ዓ.ም. ከ8፡00-10፡00 ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎንየኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎትየሚገኝበት ናትሩት ሀሙስ (ህንፃ)9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝየጨረታ አዳራሽ ውስጥ
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለ ዕዳዎቹ እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ሰዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ
- ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ
- ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ የባንኩ ዕዳ ከተከፈለ በኋላ ተመላሽ ገንዘብ ካለ ከተመላሽ ገንዘብ ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን በንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ሙሉ በሙሉ የሚሸፈን ይሆናል።
- ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና 09 23 587 384 ወይም 09 66 885 011 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተ.ቁ 1 በ 011 278 1400/01 ኦሮሚያ ባንክ አብነት ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 2 -6 በ 046 443 1028 እና 046 443 0873 ኦሮሚያ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 7-8 በ 011-531-9032/61 ኦሮሚያ ባንክ እስታዲየም ቅርንጫፍ እና በ 011 3 80 20 15 ኦሮሚያ ባንክ ፉሪ ቅርንጫፍ፣ ለተቁ 9 በ 0223-31-76-55/57አሰላ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኦሮሚያ ባንክ
