ኪቢሽ ኮንስትራክሽን በቡልቡላ አላጌ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ያሉትን ከስራ የተረፉ የተለያዩ ባዶ የሬንጅ እና ዘይት በርሜሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ኪቢሽ ኮንስትራክሽን
የሬንጅ እና ዘይት ባዶ በርሜል የሽያጭ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኪቢሽ ኮንስትራክሽን በቡልቡላ አላጌ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ያሉትን ከስራ የተረፉ የተለያዩ ባዶየሬንጅ እና ዘይት በርሜሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የሚሸጡት ባዶ የሬንጅ በርሜሎች ዝርዝር
|
ተ.ቁ |
የዕቃዎቹ አይነት |
መለያ |
ብዛት በቁጥር |
|
1 |
ባዶ የሬንጅ በርሜል |
60/70 |
3800 |
|
2 |
ባዶ የሬንጅ በርሜል |
ፕራይመሪ |
529 |
|
3 |
ባዶ የዘይት በርሜል |
|
90 |
በመሆኑም የሚሸጡትን ዕቃዎች ዝርዝርና የመወዳደሪያ ሠነድን ከዋና መ/ቤታችን ፋይናንስ መምሪያበመውሰድ እና በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በዋና መስሪያ ቤታችን በተዘጋጀ ሳጥን በአካል በመገኘትእንድታስገቡ እና እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ጨረታው ከሀምሌ 08/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ቆይቶ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ምከቀኑ በ8፡30 በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዋጋ ካላገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
