የሲሚንቶ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል
የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውልሲሚንቶ ከዳንጎቴ፤ሙግር፤ሙግር ታጠቅ ደርባን እና ሞሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካዎች ፕሮጀከቶች ወዳሉበት ከተሞችሲሚንቶ ለማጓጓዝ ህጋዊ ከሆኑና ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች -
1. በዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትእንዲሁም የባለቤትነት መታወቂያ ሊብሬ ያላቸው፡፡
2. የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ በአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ ከ ኮብል አክሲዮን ማህበር ፊትለፊት ወደ ዲያስፖራ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ እና አ/አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመገኘት በመውሰድ ከጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ሁኔታውን በማንበብየጨረታ መመሪያው በሚያዝዘው መሰረት ጨረታውን መሙላት አለባቸው፡፡
3. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ ባህር ዳር ዋናው ቢሮ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ15ኛው ቀን 8፡00 ይዘጋና በዚያኑ ቀን 8፡30 ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነበሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በዚያውኑ ቀን 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል፡፡
4. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 058 218 0958/0918292107
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን
ድርጅት
