Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም
  • Address , Phone: 251582111670
  • Website
  • Deadline18 Jul 2024, 4:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ፋክስ ማሽን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም


ግልጽ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ፋክስ ማሽን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • አየር ላይ የሚውልበት ቀን: - ሀምሌ 04 ቀን 2016 ዓ.ም
  •  የሚዘጋበት ቀን: - ሀምሌ 18 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌
  • የሚከፈትበት ቀን: - ሀምሌ 18 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡

  1. ሁሉም ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ በተጠቀሰው መሰረት በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ሲፒኦ(CPO) ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

1..1 ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ በሚከተለው መልኩ በፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 ኢትዮ ቴሌኮም ሰ/ሰ/ምዕ/ሪጅን ሶርሲንግ እና ሳፕላይ
የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር-003/2016
2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204
ስልክ ቁጥር:- +251582111670
ፖ.ሳ.ቁ 1045
ጎንደር ኢትዮጵያ


2.ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን በማንበብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርቶች በሙሉ በማሟላት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3.ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

4.የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ለሌላ አሳልፎ መስጠት ወይም ማባዛት (copy) ማድረግ በፍፁም የተከለከለ ነው፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ ግለሰብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender