ሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር የጃምቦና ሲንግል ብርጭቆ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር
የጃምቦና ሲንግል ድራፍት ብርጭቆ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- HBSC/01/02427/24
ሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር የጃምቦና ሲንግል ብርጭቆ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ፍላጎትና አቅም ያላችሁ ተጫራቾች በኢሜይል አድራሻ factoryprocurement@habeshabreweries.com ወይም በቴሌግራም ስልክ ቁጥር +251956394673 ከሐምሌ 2-2016 እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ እንድታስገቡ እንገልፃለን።
የጨረታ ሰነድ በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት ብር 100.00 የማይመለስ በመግዛት ከሐምሌ 2-2016 - ሐምሌ 12-2016 መዉሰድ ይቻላል።
የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ፡ ሐበሻ ቢራ አ.ማ ቦሌ ሚካኤል ከ አ.አ ኤርፖርት ካርጎ ፊት ለፊት ከ አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል አጠገብ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251911474303 መደወል ይቻላል።
|
ቁጥር |
የእቃዉ አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
የድራፍት ብርጭቆ ትልቁ (Jambo glass - 350 ML) |
በቁጥር |
61,000
|
|
2 |
የድራፍት ብርጭቆ ትንሹ (Single glass-180 ML) |
በቁጥር |
20,000 |
ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
