የጨረታ ማሰታወቂያ
International Orthodox Christian Charities (IOCC)
ድርጅታችን ሳማኑ (SAMANU) ግሩፐ በስሩ ከታች የተዘረዘሩት ኩባንያዎች እያስተዳደረ የሚገኝ ታላቅ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል።
- Articraft Industries PLC
- Healthcare food Manufacturers Co
- ZAK Ethiopia Manufacturing and Trading PLC
- ASTCO Food Complex Factory S.C
- Samanu Head Office
ከላይ ለተጠቀሱት ኩባንያዎች የሚያስፈልጋችው ግብአቶች፤ የሚያመርቱት ምርቶች የሚያጓጉዝላቸው ትራንስፖርተሮች እንዲሁም ለሰራተኛ እና ማኔጅመንት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች በኮንትራት ማስራት ይፈለጋል።
ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ ተጫራቾች ከታች በተዘረዘሩት ሁኔታዎቸ መጫረት ይችላሉ፤
- ተጨራቾቸ የጨረታ ሠነድ ቦሌ ከአለም ሲኒማ ጎን፣ ኖህ ሪልስተት 11ኛ ፎቅ ክሚገኘው ቢሮ በመምጣት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ሐምሌ 04 /2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 15/2016 ዓ/ም ባለው ጊዜ በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- በጨረታ ሰንዱ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ ቅጽ ላይ የምገዙበትን የነጠላ እና የድምር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቦሌ ከአለምሲኒማ ጎን፣ ኖህ ሪልስተት 11ኛ ፎቅ ክሚገኘው ቢሮ በግንባር በመቅረብ የጨረታ ሠነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰንድ ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ይዝው ይምጡ።
- ተጫራቾች ከተሞላ የጨረታ ሰነድ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ፣ TIN፣ የብቃት ሰርተፍኬት ኮፒ፣ የፈራሚው ሰው መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ ኮፒ ይያዝ።
- ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው የድርጅቱ ሰም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበርያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ/CPO መልክ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል እንዲሁም ከጨረታ ሰንዱ ጋር ይያያዝ ይህም ለአሸናፊዎች ውል ከተዋዋሉ የሚለቀቅላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎች ግን የጨረታው ሂድት ካለቀ በኋላ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- ጨረታው ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ተዘግቶ በሚቀጥለው ቀን ሐምሌ 16/2016/ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታልተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የመክፈቻ ስነስርዓት መታዘብ ይችላሉ።
- ጨረታውን ያሽነፉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው የጊዜ ገደብ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በክፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስለ ጨረታው ተጨማሪ ማብራርያ ካስፈለገ ከታቸ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በስራ ሰዓት መደወል ይቻላል።
አድራሻ፡-
ቦሌ ከአለም ሲኒማ ጎን፣ ኖህ ሪልስተት 11ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ → 0913580296 ወይም 0911250849 ይደዉሉ።
