Tender Detail

Tender Details

  • Company ሳማኑ (SAMANU)ግሩፐ
  • Address , Phone: 0913580296
  • Website
  • Deadline15 Jul 2024, 11:18 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማሰታወቂያ

ሳማኑ (SAMANU)ግሩፐ


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማሰታወቂያ

ድርጅታችን ሳማኑ (SAMANU) ግሩፐ በስሩ ከታች የተዘረዘሩት ኩባንያዎች እያስተዳደረ የሚገኝ ታላቅ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል።

  1. Articraft Industries PLC
  2. Healthcare food Manufacturers Co
  3.  ZAK Ethiopia Manufacturing and Trading PLC 
  4. ASTCO Food Complex Factory S.C
  5. Samanu Head Office                                                                                                                                                                               

ከላይ ለተጠቀሱት ኩባንያዎች የሚያስፈልጋችው ግብአቶች፤ የሚያመርቱት ምርቶች የሚያጓጉዝላቸው ትራንስፖርተሮች እንዲሁም ለሰራተኛ እና ማኔጅመንት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች በኮንትራት ማስራት ይፈለጋል።

ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ ተጫራቾች ከታች በተዘረዘሩት ሁኔታዎቸ መጫረት ይችላሉ፤

  1. ተጨራቾቸ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ ቦሌ ከአለም ሲኒማ ጎን፣ ኖህ ሪልስተት 11ኛ ፎቅ ክሚገኘው ቢሮ በመምጣት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ይህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ሐምሌ 04 /2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ  ሐምሌ 15/2016 ዓ/ም ባለው ጊዜ በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ መግዛት ይችላሉ።
  2. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰንዱ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ ቅጽ ላይ የምገዙበትን የነጠላ እና የድምር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቦሌ ከአለምሲኒማ ጎን፣ ኖህ ሪልስተት 11ኛ ፎቅ ክሚገኘው ቢሮ በግንባር በመቅረብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰንድ ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ይዝው ይምጡ።
  4. ተጫራቾች ከተሞላ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ፣ TIN፣ የብቃት ሰርተፍኬት ኮፒ፣ የፈራሚው ሰው መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ ኮፒ ይያዝ።
  5. ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው የድርጅቱ ሰም የተዘጋጀ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበርያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ/CPO መልክ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል እንዲሁም ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰንዱ ጋር ይያያዝ ይህም ለአሸናፊዎች ውል ከተዋዋሉ የሚለቀቅላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎች ግን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሂድት ካለቀ በኋላ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  6. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ተዘግቶ በሚቀጥለው ቀን ሐምሌ 16/2016/ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታልተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው  የመክፈቻ ስነስርዓት መታዘብ ይችላሉ።
  7.  ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ያሽነፉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ በተገለጸው የጊዜ ገደብ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል።
  8.  ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉ በክፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9.  ስለ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተጨማሪ ማብራርያ ካስፈለገ ከታቸ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በስራ ሰዓት መደወል ይቻላል።
     

አድራሻ፡-
ቦሌ ከአለም ሲኒማ ጎን፣ ኖህ ሪልስተት 11ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ → 0913580296 ወይም 0911250849 ይደዉሉ።

 

Save Tender