የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
Rehabilitation and Development Organization (RaDO) (የተሐድሶና ልማት ድርጅት)
የተሐድሶና ልማት ድርጅት (RaDO) ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሆኖ በኢትዮጵያ ፌዲራላዊዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰርቲፊኬት ቁጥር 1005 ተመዝግቦ ማህበረሰብተኮር በሆኑ ልማትና ሰብአዊ ተግባራት ላይ ተሰማርቶ
የተቋቋመለትን ዓላማ ለማሳካት በመትጋት ላይ የሚገኝ ሲሆን::
የተሐድሶና ልማት ድርጅት (RaDO) ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ዕ/ቤት (UNOPS) ጋር በመተባበርበጦርነት ምክንያት የፈንጂና ጦርቅሪተ አካል አደጋ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የጥንቃቄ ትምህርትእንዲያገኙና ተገቢ ባህሪ አንዲያዳብሩ በተለያዩ
የማስተማሪያ መንገዶች ማህበረሰብ ተኮር ትምህርት በመስጠት ላይ ይገኛል::
ትምህርታዊ መልእክት ማስተላለፍ ነው::
ከነዚህም ሕብረተሰቡን የማስተማሪያ መንገዶች አንዱ በሆነው የብዙኃን መገናኛ ዘዴ/ሬድዮ አማካይነት በአፈርኛናበትግሪኛ ቋንቋዎች
ስለሆነም-
|
ተ.ቁ |
የሥራው አይነት |
ትምህርቱየሚሰራጭበትቋንቋ |
የስርጭቱ ጊዜናየአየር ሰአት |
ምርመራ |
|
1 |
በሬድዮየትምህርትሥርጭት |
በትግረኛ አፋርኛ |
ለ 2 ወራትበሳምንት 2 ቀን ለ20 ደቂቃ |
ፕሮዳክሽንንያካትታል |
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው::
1. በሙያው ህጋዊ ፈቃድና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው፤
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤
3. የወቅቱን ግብር የከፈለበት ማስረጃና የስራ ልምድ፤
4. ስራውን ሰርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜና ዋጋ እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎችን ጨምሮ በስም በታሸገኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመገኘት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡∶
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ቀን ባለቀበት ማግስት ከጠዋቱ 4:30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡:
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ወረድ ብሎ ከጋቴፕሮ ቆርቆሮማምረቻ ጀርባ ገባ ብሎ ይገኛል
ስልክ ቁጥር ፡ 0913-08-40-24/0923977323
