Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ዳ/አገ/አስ/ቡድን
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline20 Jul 2024, 4:49 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የቤት (ንብረት) የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ዳ/አገ/አስ/ቡድን


የሐራጅ‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

በአፈ ከሳሽ እነ ሙላት በላይነህ

በአፈ ተከሳሽ : ገብረስላሴ አሻግሬ

መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የቦታ ቁጥር 153 G+1 /አባይራስ ሪልስቴት አክሲዮን ማህበር በገብረስላሴ አሻግሬ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ

ተ.ቁ

በምስራቅ

በምዕራብ

በሰሜን

በደቡብ

ካ.ሜ

ግምቱ

 1

አድማስ መልካም

መንገድ

የቢክስመኖሪያ ቤት

አሊመሀመድ

 

300

5,416,545,19

 

 

  • 49/አርባ ዘጠኝ የዕግድ ትዕዛዝ ያለበት መሆኑን ይታወቅ።
  • መካከል ተወስኖ የሚገኘውን ቤት (ንብረት) በመነሻ ዋጋው ብር አምስት ሚሊዮን አራት መቶ አስራ ስድስትሽህ አምስት መቶ አርባ አምስት ብር ከ19/100 ሳንቲም ሆኖ 20/11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 6:00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ድረስ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱናበቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊውያሸነፈበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ በም/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ዳ/አገ/አስ/ቡድን

Save Tender