በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት መስተንግዶ ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ፣ ሙሉ ዲኮር እና የተለያዩ ህትመቶች ተጫራቾችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2016
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት
- ሎት 1 መስተንግዶ
- ሎት 2 የትራንስፖርት አገልግሎት
- ሎት 3 ሙሉ ዲኮር
- ሎት 4 የተለያዩ ህትመቶች
ከዚህ በላይ በሎት የተዘረዘሩት አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳደሮ ማሰራትይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩመስፈርቶችን አሟልቶ በግልጽ ጨረታ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
1. ተጫራቾች በንግድ ምዝገባ የተመዘገቡና በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ከሀገር ውስጥ ገቢባለሥልጣን የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በአቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ የተመዘገቡ ስለ መሆናቸው የምስክር ወቀትና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ አንድ መቶ ብር /100.00/ በመክፈል በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ወ5 ፋይናንስ ጽ/ቤት ሁለተኛ /2/ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ሎት 1 መስተንግዶ 3000.00
- ሎት 2 የትራንስፖርት አገልግሎት 2500.00
- ሎት 3 ሙሉ ዲኮር 2000.00
- ሎት 4 የተለያዩ ህትመቶች 3000.00
3. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በየሎቱ ብር በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥቃሊቲ ከአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ወረድ ብሎ ከውሃ ልማት ጎን በሚገኘው ወረዳ 5 ፋይናንስ/ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ 100.00/አንድ መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የወሰዳችሁትንየጨረታ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባትየምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
5. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
6. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ በዛው እለት 5፡00 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
7. የጨረታው መክፈቻ ቀን በ11ኛው ቀን ሆኖ ነገር ግን ከኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም በአል ከሆነበሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
8. የጨረታው አሸናፊ ጽ/ቤቱ ባቀረበው መጠን ወይም ብዛት እቃዎችን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
9. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ በአነስተኛናጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ አምራች የሆነ ብቻ ሲሆን አምራች መሆኑና የሚያመርተው እቃ ተጠቅሶ ደብዳቤማቅረብ ይኖርበታል፡፡
10. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በጨረታው ሰነድ ላይ በተጠቀሰው ስፔስፊኬሽን ሞዴል መሠረት ብቻነው፡፡
. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት የማቅረብ ግዴታይኖርባቸዋል፡፡
12. ማንኛውም ተጫራቾች በሚያቀርበው እቃ ናሙና ላይ የተለየ ምልክት ወይም የድርጅቱን ማህተም ማድረግየተከለከለ ነው፡፡/ አድርጎ ቢገኝ ከውድድር ውጪ እንደሚሆኑ እናሳውቃለን፡፡ ማንኛውም ተጫራች ማህተሙንየሚጠቀሙት በወረቀት ላይ ማህተም በማድረግ እቃው ላይ በፕላስተር በመለጠፍ ብቻ ነው፡፡
13. እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተም እና የሞሉትን የዋጋ ማቅረቢያ ላይ የተጫራቾች ፊርማና የድርጅቱ ማህተምመኖር አለበት፡፡
14. የጨረታው አሸናፊ ውል ከተፈጸመበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን መስተንግዶ፣ ህትመትና ዲኮር እቃ በሙሉበራሱ ትራንስፖርትና ሰራተኛ በማውድና በማጓጓዝ በሚያስፈልግ ጊዜ ለንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
15. ሰነዱን ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
16. ስርዝ ድልዝ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ እንዲሁም ለአንድ እቃ ከአንድ ዋጋ በላይ ማቅረብ አይፈቀድም፡፡
ማሳሰቢያ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ወረድ ብሎ ውሃ ልማት አጠገብ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913382003/0923481386/0923286082
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5
ፋይናንስ ጽ/ቤት
