Tender Detail

Tender Details

  • Company ማይክሮሊንክ ኮሌጅ
  • Address , Phone: 0920214485
  • Website
  • Deadline11 Jul 2024, 11:28 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የማይክሮሊንክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም የምረቃ ኮሚቴ 500 (አምስት መቶ) ለሚሆኑ የተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ ባይንደር ፣ እስካርፕ እና መፅሄት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ማይክሮሊንክ ኮሌጅ


ማይክሮሊንክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም የተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ

MicreINK Microlink College the year of 2024 Graduation Committee

09 20 21 44 85 /+251 900 114 703/09 86 591 802/

+251 900 11 470

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቀን፡ 04/11/2016

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማብቂያ ቀን እና ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ፡ 10/11/2016 (10:00) ተዘግቶ፣ በዛኑ ቀን 10፡30 ይከፈታል

የማይክሮሊንክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም የምረቃ ኮሚቴ 500 (አምስት መቶ) ለሚሆኑ የተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ ባይንደር፣ እስካርፕ እና መፅሄት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡

1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ፤

2. በቂ ልምድ ያለው እና ከአሁን በፊት ለተለያዩ የትምህርት ተቋማት ላለፉት 2 እና 3 አመታት የሰሩ እንዲሁም የሰሩበት የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የህትመት ሞዴል ማቅረብ የሚችሉ፤ የሚያቀርቡት የመፅሔሄት ሞዴል ላይ የህትመት ቤቱ ስም ያረፈበት መሆን ይጠበቅበታል፡፡

3. የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

4. በቂ የመስሪያ ቦታ /work shop/ ያለው እና ማሳየት የሚችል

5. የግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያ ቢያንስ 3 እና ከዛ በላይ ያለው

6. 3 እና ከዛ በላይ የህትመት ማሽን ባለሙያ ያለው

7. መፅሔት እና ባይንደሩን ሰርቶ እንደጨረሰ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል

8. የማተሚያ ማሽን ቢያንስ 2 እና ከዛ በላይ ያለው . በቂ የጥሬ እቃ ክምችት ያለው እና ማሳየት የሚችል

9. ተጫራቾች technical and financial document ለየብቻ ማቅረብ አለባቸው 

10. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ከተለየበት ቀን ጀምሮ ከ 10–15 ቀን ጊዜ ውስጥ ስራውን ሙሉ ለሙሉ አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፤ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መወዳደር የሚችል ሲሆን ለእያንዳንዱ አገልግሎት ከታች በቀረበው ስፔሲፌኬሽን መሰረት ለእያንዳንዱ በነጠላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ የአንድ እስካርፕ፣ የአንድ ባይንደር እና የአንድ መፅሄት ዋጋ ለይቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ በመሆኑም ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቢሮ ቁጥር 208 ወይም አካዳሚክ ዲን ቢሮ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን፡፡

የባይንደር ስፔሲፊኬሽን

1. ብዛት 500 ፍሬ ከፋይ ሆኖ አራቱም ጠርዞቹ የብረት ቀለበት ያለው

2. ጎልደን ፕሪንት የታተመ የኮሌጁ አርማ፣ ስም፣ የምረቃ ዓ.ም ያለበት፣ መነሳንስ ያለው እና ውስጡ የምስክር ወረቀት መያዣ
ኪስ ያለው

የመፅሄት ህትመት ስፔሲፊኬሽን

1. Size A4 ብዛት 130 ገፅ (Art paper) እና ከበር ፔጅ (amination glossy paper

2. ሙሉ ዲዛይን በማተሚያ ቤቱ የሚሰራ

3. የእያንዳንዱ ተመራቂ ተማሪ በውስጥ የመጀመሪያው ገፅ በማድረግ

4. ሽፋን ሙሉ ከለር የሆነ 250 ግራም Art paper እና የውስጥ ገፆች በ150 ግራም ørt paper

5. በአንድ ገፅ ላይ አራት የተመራቂ ፎቶ

6. የሁሉንም ተመራቂ ተማሪዎች እና መፅሔቱ ላይ የሚካተቱ የኮሌጁ አካላትን ፎቶ ማንሳት እና የመጨረሻ ቃል እንዲሁም የትምህርት ቤቱን መልዕክቶች ዲዘይን ማድረግ

7. በተሰጠው ጊዜ ውስጥ አጠናቆ የሚያስረክብ።

ማሳሰቢያ (1፡) ተጫራቾች የመፅሄት፣እስካርፕ እና የባይንደር የእያንዳንዱን ዋጋ ለየብቻ በተናጥል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡

ማሳሰቢያ (2፦) የምረቃ ኮሚቴው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አይገደድም፡፡

Save Tender