ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በተለያዩ ዲዛይኖች የደንብ ልብስ ለመግዛት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በተለያዩ ዲዛይኖች የደንብ ልብስ ለመግዛት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችየሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
2. የታክስ ክሊራንስ፣ቫትና ቲን ሰርተፊኬት ያለው
3. በዘርፉ ተዛማጅ የሥራ ልምድ እና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ያለው
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ. ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘውማስገባት ይኖርባቸዋል::
5. የእቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል አ/አ ሃያሁለት አካባቢዋና መ/ቤት ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ማግኘት ይችላሉ::
7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) በ CPO ወይምቢድ ቦንድ (Bqnklater) ከጨረታ ሰነዱጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋና እና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአቅርቦት መምሪያበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አ/አ ዋና መ/ቤት ዳሽን ቢራ ፋብሪካሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ይከፈታል::
10.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
11.ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ዳሽን ቢራ ፋ/አ/ማ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይምበስልክ ቁጥር 011 659 0820 በመደወል እና በ email (yored.f@ddshenbeer.et እናasmamaw.g@dashenbeer.et ) ማግኘት ይችላሉ።
