ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዋና መስሪያ ቤት በጀርባ በኩል የሚገኘውን አጥር የግንባታ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዋና መስሪያ ቤት በጀርባ በኩል የሚገኘውን አጥር የግንባታአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው እንዲሁምደረጃ GC 5 ወይም BC 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንስትራክተሮችን የጨረታ ሰነዱን በሲዲ በድርጅቱ አዲስ ህንፃ1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 200.00 ከፍለው በመግዛት በድርጅቱ 6ኛ ፎቅነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ተጫራቾች የፋይናንሻልና የቴክኒካል የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብናለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 በባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው፣ ጨረታው 23/11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገልፁ ለቅድመ ግምገማየሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬትቢሮ ይከፈታል፡፡
የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ሰነድ ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለመንገድ ካገኘ በጨረታ አይገደድም፡፡
ስልክ ቁጥር-011-1-5552-30
ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)
Berhanena selam printing enterprise
አዲስ አበባ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
