ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ፍላጎት ያላቸውን እና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በመጋበዝ ያሉትን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የረጅም ጊዜ ውል በመያዝ የሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማህበር
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር፡ ዓባ/ፕፕማ/05/02/2024-25
ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ፍላጎት ያላቸውን እና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በመጋበዝ ያሉትንየኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የረጅም ጊዜ ውል በመያዝ የሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀምይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የዘመኑ የታደስ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የግብር መለያ ሰርተፊኬት፣ ታክስ ክሊራንስ፣የድርጅቱን ፕሮፋይልና ተቋማዊ ብቃት የሚያረጋግጥ መረጃ እንዲሁም የሥራ ልምድ እና ሌሎችምተዛማጅ ዶክመንቶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጨረታው በኋላ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 ከማንኛውም ባንክ በተሰራ ሲፒ ኦ ወይም ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ቢያንስ ለ120 ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታን ባላስቀመጠ የባንክዋስትና (ከዓባይ ባንክ የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ አያካትትም) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለተሽከርካሪዎች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ የሚያስገቡት ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ(Price Validity Date) መግለፅ አለባቸው። ይህም ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበትቀን ጀምሮ ከ90 ቀን ማነስ የለበትም።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር በዓባይ ባንክ ዓብይ ቅርንጫፍ በመክፈል እናየከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ ከቀን ሐምሌ 1፣ 2016 ዓ.ም ጀምር ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡00-11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ድረስ ባምቢስ አካባቢ ከሚገኘው ዓባይባንክ ዋና መ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
- ሁሉም ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት የዋጋ ስነድ በፖስታ በማሸግ ማቅርብ ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እስከ ሐምሌ 16፣ 2016 ዓ.ም 8፡00 ድረስ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 16 2016 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30 ዓባይባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች 50,000.00 ብር የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና /Performance Bond/ በማስያዝአሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ በ5 ቀናት ውስጥ የግዥ ውል ስምምነት መዋዋል ይኖርበታል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በዚህ ጨረታ የባንኩ የፋሲሊቲ አስተዳደር መመሪያ እና ፖሊሲ ተግባራዊ ይደረጋል።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-16-14/011-557-17-60 የባንኩን ገዥና ንብረት አስተዳደርዲፓርትመንት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዓባይ ባንክ አ.ማ
ዓባይ የታላቅነት ምንጭ!
