የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሆቴል አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ
ግልፅ የጨረታማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/የሰ/ፀ/አስ/ቢሮ /አገ/ግ/ጨ/001/2017ዓ/ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንየሆቴል አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1፡- በአዲስ አበባ ባለ 5 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት
- ሎት 2፡-በአዲስ አበባ ባለ 4 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት
- ሎት 3፡-በአዲስ አበባ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት
- ሎት 4፡-በአዳማ ከተማ ባለ 4 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት
- ሎት 5፡-በአዳማ ከተማ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት
- ሎት 6፡-በቢሾፍቱ ከተማ ባለ 4 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት
- ሎት 7፡-በቢሾፍቱ ከተማ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት
ስለሆነም በጨረታውን መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በማሟላትመወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃማቅረብ የሚችሉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የዕቃ አቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ቲንእና (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ማስታወቂያውከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ፒያሳ ከሚገኘው ከንቲባ ፅ/ቤት 2ኛ ፎቅ ከመ/ቤቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሚወዳደሩበት ሎት በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም የባንክ. ዋስትና/uncon ditional/ በመ/ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ዋስትና አንቀበልም፡፡
- ሎት 1፡- በአዲስ አበባ ባለ 5 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት10,000.00(አስር ሺህ ብር)
- ሎት 2፡- በአዲስ አበባ ባለ 4 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት --10,000.00(አስር ሺህ ብር)
- ሎት 3፡- በአዲስ አበባ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት--10,000.00(አስር ሺህ ብር)
- ሎት 4፡- በአዳማ ከተማ ባለ 4 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት--10,000.00(አስር ሺህ ብር)
- ሎት 5፡- በአዳማ ከተማ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት--10,000.00(አስር ሺህ ብር)
- ሎት 6፡- በቢሾፍቱ ከተማ ባለ 4 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት---10,000.00(አስር ሺህ ብር)
- ሎት 3፡- በቢሾፍቱ ከተማ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት---10,000.00(አስር ሺህ ብር)
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በመፈረም እና ህጋዊ ማህተምበማድረግ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ኦሪጅናል እና ኮፒ በየሎቱ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተራቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ የመ/ቤቱ ግዢ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንውስጥ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በመ/ቤቱ ዋጋ መሙያያልተሞላ ዋጋ ፊርማና ማህተም የሌለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ11ው ቀን በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀንይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚጫረቱበት እያንዳንዱ አገልግሎት ጥራት በቴክኒክ ብቃታቸው ከተመረጡ በዋጋየሚወዳደሩ ይሆናል ፡፡ አማራጭ ጨረታ አይፈቀድም ፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ባሸነፈበት ጠቅላላ እቃዎች ዋጋ 10 በመቶ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ አሸናፊነቱከታወቀበት ከ7ኛ ቀን ጀምሮ በ 7 ቀናት ውስጥ ውል መፈረም አለበት ፡፡
- በተራ ቁጥር 7 መሰረት ውል የማይፈጽሙ አሸናፊዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስትገቢ በማድረግ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መጠቀም ይችላል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 09 11 57 54 39 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ
