Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደቡብ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ችሎት
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline03 Aug 2024, 10:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደቡብ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ችሎት


የሐራጅ‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

በፍርድ ባለመብት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ እና በፍርድ ባለዕዳ እነ መሐመድ ሳኒ እና (2 ሰዎች መካከልያለውን የፍታብሔር የአፈፃፀም ጉዳይ ክርክር በተመለከተ በ1ኛ የፍርድ ባለዕዳ በመሐመድ ሳኒ ስም ተመዝግቦበሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ እና አዋሳኞቹ በምስራቅ ወ/ሮ ደሚቱ ብርሃኑ፣ በምዕራብ ቅባቱትራዳ፣ በሰሜን መንገድ እና በደቡብ በአቶ ሸምሱ ሙሉጌታ እና በአቶ ብዙነህ አስራት የሚዋሰነውን እና በ380 ካ/ሜ ላይ የሚገኘው የቤት ንብረት በመነሻ ዋጋ ግምት ብር 4,720,454.47 (አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሀያ ሺህ አራትመቶ ሀምሳ አራት ብር ከ47/100) በ03/12/2016 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡30 እስከ 7፡30 ድረስ በሐራጅ ስለሚሸጥ ቤቱበሚገኝበት ቦታ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ቀርባችሁ በመጫረት መግዛት የምትችሉ መሆኑንእናሳውቃለን።

  • ተጫርቶ መግዛት የሚፈልግ አካል ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከመጀመሩ በፊት ለምዝገባ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
  • ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ላላሸነፈው አካል ቀደም ሲል ተይዞ የነበረው ገንዘብ ተመላሽ ሲደረግለት ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊደግሞ ከሚከፍለው ገንዘብ ጋር ታሳቢ ይደረግለታል።

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደቡብ

ምድብ ችሎት የፍታብሔር ችሎት


 

Save Tender