Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቢሮ
  • Address , Phone: 0114670174
  • Website
  • Deadline24 Jul 2024, 10:52 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ቢሮ ያገልገሉ የቢሮ እቃዎች ፣ ላፕቶፖች ፤ ኮምፒተሮች ፣ የተለያዩ ፈርኒቸር እና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቢሮ


በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታውቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ቢሮ ያገልገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ላፕቶፖች፤ኮምፒተሮች፣ የተለያዩ ፈርኒቸር እና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰንዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. አድራሻ ፊንፊን፦ ከቄራ ወደ ጨርቆስ መሄጃ በአል ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ጠዋት 2፡30 – 6፡oo ከሰዓት 7፡30 – 11፡00 የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ) በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ።

2. ዘወትር በስራ ሰዓት ጠዋት 2:30 - 6፡00 ከሰዓት 7:30- 10፡00 በቢሮው በመቅረብ የእቃውን ሁኔታ ማየትይችላል።

3. ተጫራቾች የመውዳድሪያ ዋጋውን ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ ስድስተኛው ቀንከሰዓት በፊት 4:30 ብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቢሮው ባዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባትየሚቻል ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በዚሁ እለት ከሰዓት በፊት 4:30 ተዘግቶ 4:45 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-46-70-174/0911062689 ደውለው ማጣራት ይችላሉ።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቢሮ

Save Tender