አዋሽ ባንክ የባንኩን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማስደረግና ለማስጠገን ብቁ የሆኑ ጋራዦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ12 ወራት (ለአንድ ዓመት) በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር-AB-03/2024/2025.
1. አዋሽ ባንክ የባንኩን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማስደረግና ለማስጠገን ብቁ የሆኑ ጋራዦችን በጨረታአወዳድሮ ለ12 ወራት (ለአንድ ዓመት) በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
2. በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጨማሪ እሴትታክስ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እና የመንግስት ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ መሆንአለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BID BOND/ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦወይም ቅድመ ሁኔታን ባላስቀመጠ (unconditional and irrevocable) ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሐምሌ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ከሰኞ - አርብ ከ 2፡00-6፡00 ሰዓት እና 7፡00-11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ 2፡00-6፡00 ሰዓት በቅድሚያ በማንኛውም አዋሽ ባንክቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ዐ1540000544500 የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግናገቢ ማድረጋቸውን የሚያረጋግጥ ሁለት ኮፒ ደረሰኝ አዋሽ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩግዥ ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች በታሸገ ፖስታ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰዓትድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 4 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
6. ጨረታው በእለቱ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ በተጠቀሰውአድራሻ ይከፈታል፡፡
7. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-5 ያሉትን መስፈርት ያላሟሉ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ ይሆናሉ፡፡
8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-11-07 ወይም 0115-57-00-84 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
