ዘመን ኢንሹራንሽ አ.ማ ለኩባንያው የቢሮ መገልገያ የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር (001/2016)
ዘመን ኢንሹራንሽ አ.ማ ለኩባንያው የቢሮ መገልገያ የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡ ስለሆነም እቃዎችን ለመሸጥ የሚፈልጉ ተጫራቾች ቦሌ ኃይሌ እና ዓለም ህፃን ሁለተኛ ወለል ከሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት የማይመለስ ብር 2000 (ሁለት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከሐምሌ 01 ቀን 2016 ዓም እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓም ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 እንዲህም ከሰዓት ከ 70 – 11:00 ደረስየጨረታ ስነ መግባትና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥንውስጥ ገቢ ማረግ ይችላሉ
ለግዢ የቀረቡ እቃዎች ዝርዝር በሎት
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
|
ሎት 1 |
የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች (ወረቀት፣ ቦክስ ፋይል፣ እስቴፕላር ፣እስኪቢርቶ፣ (የፕሪንተር ቶነር ወዘተ ) |
|
ሎት 2 |
የተለያዩ የህትመት ውጤቶች(ሄዲንግ ወረቀት ፣ የተለያዩ ፓሊሲዎች፣ የተለያዩ የፋይናንሰ ፓዶች፣ ባነር፣ ቢዝነስ ካርድና ወዘተ..) |
|
ሎት 3 |
የተለያዩ የፈርኒቸር ውጤቶች (ማናጀሪያል ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የባለሙያ ወንበር ፣ ጠረጴዛ ፤የእንግዳ ወንበር ! ሼልፍና የመሳሰሉት) |
|
ሎት 4 |
የተለያዩ የፅዳት እቃዎች (ዲቶል፤ ላርጎ የእን ፈሳሽ ሳሙና፤ የመስታወት ማፅጃ እና የመሳሰሉት) |
|
ሎት 5 |
የኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ኮምፒውተር ፕሪንተር ሃርድ ዲስክ፣ ካሜራና የመሳሰሉት) |
|
ሎት 6 |
መኪና (አውቶሞቢል ፥ እስቴሽን ዋገንና ክሬን ይገኙበታል) |
|
ሎት 7 |
መካኒካል ቱልና የኢንጅነሪንግ እቃዎች ( መካኒካል ቱልስ ዲጂታል መልቲ ሜትርና ቨርኒረቭልክሊፐር ይገኙበታል) |
|
ሎት 8 |
የማዕድ ቤት እቃዎች የሻይ ብርጭቆ ፣ ቦይለር እስቶቭ ፤ የቡና ስኒ እና የመሳሰሉት) |
|
ሎት 9 |
የሠራተኞች ደንብ ልብስ (ጫማ፣ የኢንጂነሪንግ ቱታ፤ የፅዳት ጋወን፤ የሹፌር ዩኒፎርም እናየመሳሰሉት ) |
እዚህ ከላይ የተዘረዘሩት እቃዎች ዝርዝር ፣ ብዛትና ቴክነካል መረጃ በሰነዱ ውስጥ በዝርዝር ይገኛሉ፡፡
- ጨረታዉ ማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በከባንያዉ ዋና መስሪያ ቤትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ላይ እንደየ ሎቱ ቅደም ተከተል ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ለአንድ ሎት ብር 10,000 /አሥር ሺህ/ በዘመንኢንሹራንስ ኩባንያ አማ ወይም (Zemen Insurance S.C) ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO)ማስያዝይኖርባቸዋል:
- ተጫራቾች የሚያስቡት ዋጋ ቫትን (15 %) ጨምሮ መሆን አለበት:
- አሽናፊዎች ውሉን ከተዋዋሉ ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ እቃዎቹን አጠቃለው ማስረከብይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች የሚያስረክቧቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ኩባንያዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ ማብራሪያ
ስልክ፡- 011-61514-93 / 09-88-80-33-66 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
ቦሌ ክ/ከተማ ሃይሌና ዓለም ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ዘመን ኢንሹራንስ አማ
አዲስ አበባ
