ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ክልል በሰሜን
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሞ አገልግሎት የሚውል ለ2016 በጀትዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን iኛ, የህከምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ደጋብዛል።
1. በ2016 በዘርፍ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ቲን/ እንዲሁምበጨረታ ሰነድ ላይ የሚሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴትታከስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ስዓት በተከታታይ ለዕቃአቅርቦት እስከ 16 ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በሚዳ ወረሞየመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን በመገኘት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የነጠላ እና የጠቅላላ ዋጋ በዝርዝር ተሞልተው ኮፒ እና ኦርጅናል ማቅረብይኖርባቸዋል። ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንከ ከተፈቀደላቸው ባንኮች የሚሰጥ 2% ሲ.ፒ.ኦ(C.P.O)ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይንም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት በጥሬ ገንዘብወይም በገቢ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ከማንኛውም ከተፈቀደለት ባንከ የሚቀርብ ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ /C.P.O/ በአማርኛ ተተርጉሞ በአባሪነት ማቅረብአለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች በአዲስ የንግድ ስራ መስጫ መደብ እና የተሰማሩበት የንግድ ስራ ፍቃድ መስጫ ኮድ ቁጥር፣ የንግድስራ ፍቃድ መስጫ መደብ እና የተሰማሩበት የስራ መስኮች በተገለፀው ትንታኔ የተፃፈው ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡Isegory bill કર્ત
6. ተጫራቾች የዕቃውን ዋጋ በዝርዝርና በጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስም፣ፊርማና ማህተም በማድረግ በታሸገ ፖስታየጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእቃ አቅርቦት እስከ 16ኛ ቀን 3፡30 ሰዓት በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያደረጃ ሆስፒታል በግ/ፋ/ን/አስ ቡድን ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ebbid d
7. ጨረታው ተጫራቾች በአካልም ሆነ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ለእቃ አቅርቦት በ16ኛውቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግ/ፋ/ን/አስ/ ቡድን ይከፈታል። የመክፈቻ ሰዓትበዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ይከፈታል።
8. የጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ዕቃውን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሚገኘው
ንብረት ክፍል ግቢ ውስጥ ማድረስ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ጥራት ያለውና ኦርጅናል እቃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡- 09 10 51 44 22/ 09 20 63 21 65 ደውሰው መጠየቅ ይችሳሱ።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ
ደረጃ ሆስፒታል
