የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ አስቴር አድነው እና በአፈጻጸም ተከሳሽ እነ ፍልሰታ አጥላዬ (ከ8 ሰዎች) መካከልስለአለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ ሆኖ፡-
1ኛ በዲላ ከተማ ሀሮ ወላቡ ቀበሌ ቡኖ ቀጠና ከአራቱም አዋሳኞች ከምስራቅ መንገድ፣ ከምዕራብ ከሟች አቶታደሰ በርሶ ወራሾች ይዞታ፣ ከሰሜን እቶ አግዘው ተ/ማርያም፣ ከደቡብ ከሟች ደሳለኝ አበበ፤ ተዋስኖ የሚገኝበሟች አስር አለቃ አጥላዬ ወ/ጨርቆስ ስም በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር 1101/83 የተመዘገበየቦታ ስፋቱ 340 ካሬ ሜትር የሆነ በውስጡ ከሚገኙ 10 /አስር/ ክፍል ሰርቪስ ቤቶች ጋር ያሉትን፤ ከዲላ ከተማማዘጋጃ ቤት በቀረበ ግምት ብር /2,088,925/ ሁለት ሚልዬን ሰማንያ ስምንት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ አምስት ብርመነሻ ዋጋ፤ ስለሆነም ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአደራ ሂሳብ ቁጥር1000019336224 በኢ/ን/ባ/ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ ገቢ አድርጎ ለጨረታ ማቅረብ አለበት፤
ሀ/ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፉበትን አጠቃላይ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት።
ለ/ የቦታውን የስም ዝውውር ወጭዎች ገዥ ይሸፍናል።
ሐ/ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት ቤቱንና ቦታውን ለማየት ከፈለጉ ሀራጅ ከመደረጉ ሁለት ቀንበፊት ጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው ከፍርድ ቤቱ በሚወከል ሀራጅ ባይ አማካይነት በአካል ቀርበውማየት ይችላሉ፡፡
መ/ የሀራጅ ጨረታው የሚደረገው እንዲሸጥ በተወሰነ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ሀራጅ የሚደረገውሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡ ተጫራቾችለመጫረት ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
