Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
  • Address , Phone: 025 211 2425
  • Website
  • Deadline18 Jul 2024, 12:51 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የድሬዳዋ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር 2 ሳይት ከተገነቡት የጋራ ህንፃዎች ውስጥ የንግድ ቤቶችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጋራ መኖሪያ ቤቶች የንግድ ቤት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የድሬዳዋ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር 001/2016 በኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር 2 ሳይት ከተገነቡት የጋራ ህንፃዎች ውስጥ የንግድ ቤቶችን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መሸጥ የሚፈልግ ስለሆነ ቀጥሎ የተጠቀሰውን መመሪያ በማሟላት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በመሣተፍ የንግድ ቤት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. ተጫራቹ የሚወዳደረው በግል ከሆነ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወረቀት አሪጅናል እና ኮፒ ይዞ በመቅረብ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን መግዛት ይችላል። ተጫራቹ የሚወዳደረው በንግድ ድርጅቱ ስም ከሆነ ግን የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኦርጅናል እና ኮፒ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ 
  2. ማንኛውም ተጫራች በአንድ የንግድ ቤት ላይ ከአንድ ጊዜ በላይ መጫረት ሲሆን በተለያዩ ቤቶች ላይ ግን መጫረት ይቻላል፡፡ 
  3. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረተውን የንግድ ቤት ቢያንስ የመነሻ ዋጋውን 15 በመቶ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ(CPO) ማስያዝ አለበት፡፡
  4. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ የሚሆነው ባቀረቡት ከፍተኛ ዋጋ ይሆናል፤ ይሁን እንጂ ለአንድ የንግድ ቤት ተመሣሣይ ዋጋ የቀረበ ከሆነ አሸናፈው በዕጣ ይለያል፡፡
  5. ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የቀረቡት ቤቶች ለንግድ አገልግሎት ብቻ የሚያገለግሉ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ በአካል ማየት ይቻላል፡፡ 
  6. የንግድ ቤቶቹን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ለዚሁ  የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ለ15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 - 10:30 ሰዓት ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 800.00 /ስምንት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡
  7. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ የሚሸጠው በድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 203 ውስጥ ነው፡፡
  8. ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቀጥሉት 15 /አስራ አምስት / የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በወጣ በ16ኛው ቀን በፋይናንስ ግቢ ውስጥ በከተማ ስራ አስያጅ አዳራሽ ከጠዋቱ 3፡00 ላይ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ መቀበያ ሳጥኑ ተዘግቶ /ታሽጎ/ በዚያኑ እለት ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መዝያና መክፈቻ ቀን የሚውለው ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ታሽጎ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ የመንግሰት ህንጻዎችና ቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 025 211 2424/025 211 2425/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  10. ቢሮው አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. አዳራሻችን ቀበሌ 03 ክልል በተለምዶ ፋይናንስ ተብሎ በሚጠራው ህንጻ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 24 ነው

የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ


 

Save Tender