የሀገር ውስጥ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
* ማህበራችን የሚወገዱ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የግብር መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፣የንግድ ሰርተፍኬት እና ሌሎችየህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ፖስታውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በገበያ ጥናትና ሽያጭ ቡድን ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ድርጅቱ ድረስ ቀርበው በማየት የተጨማሪ እሴት ታከስን (15%) ጨምሮ የሚገዙበትንየአንዱን ዋጋ ግልፅ በሆነ ጽሁፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ላሉት 10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በıoኛው ቀን የእረፍት ቀንከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱየስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6 ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማ
ስልክ ቁጥር 0115528874/0115 528869/ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማ
