በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአ/ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል ::
ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ዓይነት ንግድ ዘርፍ ከተሰማራችሁ ነጋዴዎችና ድርጅቶች የዘመኑን ግብር በመከፈል ፈቃድካሳደሱና የቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ እንዲሁም የቲን ቁጥር ካላችሁ ነጋዴዎችና
ድርጅቶች በማወዳደርና በማጫረት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከላይ የተገለፀዉን መስፈርት የምታሟሉና በተጠቀሰው ዘርፍ የተሰማራችሁ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15/ አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ወደ ኮሌጁ ግዥ ፋይ/ንብረትአስተዳደር ደ/የሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 104 ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመምጣት ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ የማይመለስ ብር100.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ጨረታው አየር ላይየሚቆይበት ጌዜ |
ጨረታው የሚከፈትበትበቀን |
ጨረታውየሚከፈትበት ሰዓት |
|
1 |
የመኪና ጎማዎች |
ለ15 ቀን |
በ16ኛ ቀን |
3:30 ታሽጎ 4:00 ይከፈታል |
ከላይ የተገጸውን የዕቃ አይነት በጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ላይ የእያንዳንዱን የጎማ አይነት ዋጋ ተሞልቶ በማሸግ የድርጅቱንማህተም ስልክና ፊርማ በማድረግና በመፈረም በፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡ተጫራቾች የጨረታ መከፈቻ ቦታ አርባ ምንጭ ትም/ኮሌጅ መሆኑን ጭምር ስንገልፅ ጨረታው የሚከፈተው ከላይበተጠቀሰው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀንበተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ / Bid Bond / በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ለ60 ቀን የሚቆይ ወይም /Cpo / 10,000 / አሥር ሺህ ብር / ማቅረብ አለባቸው፡፡ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፉትን ዕቃ ኮሌጁ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ኮሌጁየተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም
በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0468812071 ደውለው ይጠይቁ፡፡
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ
