የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ለሰራተኞች የሚሆኑ የተለያዩ የአደጋ መከላከያ አልባሳትንና የደንብ ልብሶችን ከታች በተዘረዘረውመሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል :: ስለሆነም በቂ የመስሪያ ቦታ፣ መሰሪያና የሰው ሃይል እንዲሁምወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በበጨረታ መሳተፍበሚያስችል የታከስ ከሊራንስ ያላቸው፣ በሚፈለገው የሥራ ዘርፍና ተዛማጅ የስራ ልምድ ያላቸው ተጫራቾችየጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ አዲስ ሕንፃ iኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 200.00 ከፍለው በመግዛት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ:: ተጫራቶች ለሚወዳደሩበት የእቃ አይነትናሙና እንዲሁም የፋይናንሺያልና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብናለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000.00 ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸው::
ጨረታው 16/11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለጹ ለቅድመግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል:: የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሰነዶች የሚከፈቱት የናሙና ምርመራቸው ተቀባይነትላገኙት ብቻ ነው:: ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ኮትና ሱሪ /ሙሉ ልብስ/ |
በቁጥር |
214 |
|
2 |
ሸሚዝ /ቡርቱካናማ፣ ሮዝ፣ ጥቁር፣ውሃ ሰማያዊ እና ነጭ ቀለም ያለው/ቕ። |
በቁጥር |
214 |
|
3 |
ክራቫት /ጥቁር፣ ሰማያዊ እና ሮዝቀለም ያለው/ |
በቁጥር |
146 |
|
4 |
ቴትሮን ጨርቅ ሙሉ ቱታ /ጥቁርሰማያዊ፣ ውሃ ሰማይዊ እና ጥቁርቀለም ያለው/ |
በቁጥር |
719 |
|
5 |
ቴትሮን ጨርቅ ጋዋን /ነጭ፣ ጥቁርሰማያዊ፣ እና ውሃ ሰማያዊ ቀለምያለው/ |
በቁጥር |
711 |
|
6 |
የብርድ ካፖርት |
በቁጥር |
13 |
|
7 |
በዝናብ ልብስ |
በቁጥር |
85 |
|
8 |
ሄልሜት |
በቁጥር |
45 |
|
9 |
ጓንት /የቆዳ፣ የሹራብ እና የፕላስቲከ/ |
በቁጥር |
600 |
|
10 |
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስከ |
በቁጥር |
200 |
ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30
ድረ ገጽ (www.ethbspe.org) Birhanena Selam Printing enterprise
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
