Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline02 Jul 2024, 5:06 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ቁጥር 7.ጨ.ቁ.59/2016

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. Supply & Installation of Road furniture name plate and its accessories በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

❖ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

❖ ቫት ተመዝጋቢ

❖ ታከስ ክሊራንስ

❖ የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ

❖ የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

❖ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

➢ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 (ዘጠና) ቀናት

➢ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 ( አምሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

➢ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 7.ጨ.ቁ.59/2016

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. Supply & Installation of Road furniture name plate and its accessories

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ

ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

❖ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

❖ ቫት ተመዝጋቢ

❖ ታከስ ክሊራንስ

❖ የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ

❖ የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

❖ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

➢ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 (ዘጠና) ቀናት

➢ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 ( አምሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

➢ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 02/11/ 2016 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡0 ሰዓት

➢ ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 02/11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት

➢ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 01141 71 703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender